በ መቀመሪያ በ ማስላት ላይ እና በ መለጠፍ ላይ በ ጽሁፍ ሰነድ ላይ

የ እርስዎ ጽሁፍ ሰነድ ቀደም ብሎ መቀመሪያ የያዘ ከሆነ: ለምሳሌ "12+24*2", LibreOffice ያሰላል እና ከዛ ይለጥፋል ውጤቱን የ መቀመሪያ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ሳይጠቀም መቀመሪያ መደርደሪያ

  1. ከ ጽሁፍ ውስጥ መቀመሪያ ይምረጡ: መቀመሪያ መያዝ የሚችለው ቁጥሮች እና አንቀሳቃሾች ነው እና በ መሀከሉ ክፍተት መያዝ የለበትም

  2. ይምረጡ ቃዎች - ማስሊያ ወይንም ይጫኑ +መደመሪያ ምልክት (+)

  3. መጠቆሚያውን የ መቀመሪያ ውጤት ማስገባት በሚፈልጉበት አካባቢ ያደርጉ: እና ከዛ ይምረጡ ማረሚያ - መለጠፊያ ወይንም ይጫኑ +V.
    የ ተመረጠው መቀመሪያ ውጤቱን ይቀይራል

መቀመሪያ መደርደሪያ

በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ማስሊያ

ውስብስብ መቀመሪያ ማስሊያ በ ጽሁፍ ሰነዶች ውስጥ

የ ተከታታይ ሰንጠረዥ ክፍሎች ድምር ማስሊያ

በ ሰንጠረዥ ባሻገር ማስሊያ

Please support us!