ለ ገጾች ድንበሮች መግለጫ
በ መጻፊያ ውስጥ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ደንበሮች ለ ገጽ ዘዴዎች ለ እያንዳንዱ ገጽ አይደለም: በ ድንበሮች ላይ የሚያደርጉት ለውጥ በ ሁሉም ድንበሮች ላይ ይፈጸማል ተመሳሳይ የ ገጽ ዘዴ ለሚጠቀሙ: ያስታውሱ የ ገጽ ዘዴ ለውጦችን መተው አይቻልም: በ መተው ተግባር በ LibreOffice
በቅድሚያ የተወሰነ የ ድንበር ዘዴ ማሰናጃ
-
ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ - ድንበሮች
-
ይምረጡ ነባር የ ድንበር ዘዴዎች ከ ነባር ቦታ
-
ይምረጡ የ መስመር ዘዴ ስፋት እና ቀለም ለ ተመረጠው የ ድንበር ዘዴ ከ መስመር ቦታ ውስጥ: ይህ ማሰናጃ ይፈጸማል ለ ሁሉም ድንበር መስመሮች በ ተመረጠው የ ድንበር ዘዴ ውስጥ ለሚካተቱት ሁሉ
-
ይምረጡ እርቀቱን በ ድንበር መስመሮች እና በ አንቀጽ ይዞታ መካከል በ መጨመሪያ ቦታ ውስጥ: እርስዎ መቀየር የሚችሉት እርቀት የ ተወሰነ የ ድንበር መስመር ጠርዝ ያላቸውን ብቻ ነው
-
ይጫኑ እሺ ለውጦቹን ለ መፈጸም
የ ድንበር ዘዴ ማስተካከያ ማሰናጃ
-
ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ - ድንበሮች
-
በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ ቦታ ይምረጡ ጠርዝ(ዞች) በ መደበኛ ቦታ እንዲታይ የሚፈልጉትን ይጫኑ በ ጠረዙ ላይ በ ቅድመ እይታ መመልከቻ ላይ የ ጠርዝ ምርጫውን ለ መቀያየር
-
ይምረጡ የ መስመር ዘዴ ስፋት እና ቀለም ለ ተመረጠው ድንበር ዘዴ ከ መስመር ቦታ፡ ይህ ማሰናጃ ለ ሁሉም ድንበር መስመሮች ይፈጸማል በ ተመረጠው የ ድንበር ዘዴ ውስጥ ለሚካተቱት ሁሉ
-
የ መጨረሻዎቹን ሁለት ደረጃዎች ለሁሉም ድንበሮች ጠርዝ ይድገሙ
-
ይምረጡ እርቀቱን በ ድንበር መስመሮች እና በ አንቀጽ ይዞታ መካከል በ መጨመሪያ ቦታ ውስጥ: እርስዎ መቀየር የሚችሉት እርቀት የ ተወሰነ የ ድንበር መስመር ጠርዝ ያላቸውን ብቻ ነው
-
ይጫኑ እሺ ለውጦቹን ለ መፈጸም