ራሱ በራሱ ፊደል ማረሚያ
ማድረግ ይችላሉ LibreOffice ራሱ በራሱ ፊደል እንዲያርም እርስዎ በሚጽፉበት ጊዜ የተሳሳተ የፊደል ግድፈት ሲያገኝ በ ቀይ ማዕበል መስመር ከ ስሩ እንዲያሰምርበት
በሚጽፉ ጊዜ ራሱ በራሱ ፊደል ማረሚያ ማስቻያ
-
ይምረጡ መሳሪያዎች - ራሱ በራሱ ፊደል ማረሚያ
-
በ ቀኝ-ይጫኑ ቃላት ከስሩ በ ቀይ ማእበል የተስመረበትን እና ከዛ ይምረጡ የሚመከሩትን መቀየሪያ ቃላት ከ ዝርዝር ውስጥ ወይንም ከ በራሱ አራሚ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ
ቃላት ከመረጡ ከ
ንዑስ ዝርዝር ውስጥ ከስሩ የተሰመረበት እና የተቀየረውን ቃላት ራሱ በራሱ ወደ በራሱ አራሚ ዝርዝር ውስጥ ይጨምረዋል ለ አሁኑ ቋንቋ: የ በራሱ አራሚ ዝርዝርን ለ መመልከት ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ የ tab.እንዲሁም ከስሩ የተሰመረበትን ቃል ወደ ማስተካከያ መዝገበ ቃላት መጨመር ይችላሉ ይምረጡ መጨመሪያ.
ቃሎችን ከ ፊደል ማረሚያው ለማስቀረት
-
ማስቀረት የሚፈልጉትን ቃሎች ይምረጡ
-
ይጫኑ የ ቋንቋ መቆጣጠሪያ በ ሁኔታዎች መደርደሪያ ላይ ዝርዝር ለመክፈት
-
ይምረጡ “ምንም (ፊደሉን አታርም)”