ምእራፎችን በ መቃኛ ውስጥ ማዘጋጃ

እርስዎ ራስጌዎች እና ዝቅተኛ ጽሁፍ ወደ ላይ እና ወደ ታች ማንቀሳቀስ ይችላሉ: በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ መቃኛውን በ መጠቀም: እርስዎ እንዲሁም የ ራስጌ ደረጃዎችን ማሳደግ እና መቀነስ ይችላሉ: ይህን ገጽታ ለመጠቀም: በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ራስጌ አቀራረብ ከ እነዚህ በ አንዱ የ አንቀጽ ዘዴዎች ይግለጹ: ለ ራስጌ የ አንቀጽ ዘዴዎች ለማስተካከል ይምረጡ መሳሪያዎች - የ ምእራፍ ቁጥር መስጫ : ይምረጡ ዘዴውን ከ አንቀጽ ዘዴ ሳጥን ውስጥ: እና ከዛ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ቁጥር ላይ ከ ደረጃዎች ዝርዝር ውስጥ:

tip

በፍጥነት የ ጽሁፍ መጠቆሚያውን ወደ ራስጌ ለመውሰድ በ ሰነድ ውስጥ ሁለት-ጊዜ ይጫኑ ራስጌውን ከ መቃኛው ዝርዝር ውስጥ


ለማንቀሳቀስ መቃኛውን የ አርእስት መደርደሪያውን ይዘው ይጎትቱ ወደሚፈልጉት የ ስራ ቦታ: ለማሳረፍ መቃኛውን ሁለት ጊዜ-ይጫኑ በ ክፈፉ ላይ ተጭነው ይዘው የ ቁልፍ

በ ሰነድ ውስጥ ራስጌን ወደ ላይ እና ወደ ታች ማንቀሳቀሻ

warning

በ መቃኛ ውስጥ የ አርእስት ደረጃዎች መታየታቸውን እርግጠኛ ይሁኑ: በ ነባር ሁሉም ደረጃዎች ይታያሉ: ከ ታች ያሉትን ደረጃዎች ይመልከቱ የሚታዩ የ አርእስት ደረጃዎችን እንዴት እንደሚቀይሩ


  1. On the Standard Bar, click the Navigator icon Icon navigator to open the Navigator.

  2. On the Navigator, click the Content View icon Icon content view.

  3. ከ እነዚህ አንዱን ይስሩ:

  1. ራስጌውን ወደ አዲስ ቦታ ይጎትቱ ከ መቃኛው ዝርዝር ውስጥ

  2. Click a heading in the Navigator list, and then click the Promote Chapter Icon or Demote Chapter icon Icon.

note

ራስጌ ለማንቀሳቀስ ያለ ዝቅተኛ ጽሁፍ: ተጭነው ይያዙ እርስዎ በሚጎትቱ ጊዜ ወይንም ይጫኑ የ ምእራፍ ማሳደጊያ ወይንም ምእራፍ ማሳነሻ ምልክቶች


የ ራስጌውን ደረጃ ማሳደጊያ ወይንም ማሳነሻ

  1. ራስጌውን ይምረጡ ከ መቃኛው ዝርዝር ውስጥ

  2. Click the Promote Level Icon promote level or Demote Level icon Icon.

የሚታየውን የ ራስጌ ደረጃዎች ቁጥር መቀየሪያ

Click the Heading Levels Shown icon Icon heading levels, and then select a number from the list.

Please support us!