ቁጥር መስጫ ማብሪያ/ማጥፊያ

ለ ተመረጡት አንቀጾች የ ቁጥር መስጫ መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ የ ቁጥር መስጫ አቀራረብ መግለጫ ይምረጡ አቀራረብ - ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ ለ ማሳየት የ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ መደርደሪያ ይምረጡ መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ

የ ማስታወሻ ምልክት

አንዳንድ የ ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ ምርጫዎች ዝግጁ አይደሉም በሚሰሩ ጊዜ በ ዌብ እቅድ ውስጥ.


ምልክት

ቁጥር መስጫ ማብሪያ/ማጥፊያ

ነጥቦች እና ቁጥር መስጫ

Please support us!