የ አድራሻ ዝርዝር ይምረጡ
ይምረጡ መጠቀም የሚፈልጉትን የ አድራሻ ዝርዝር ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ ከዛ ይጫኑ እሺ
መጨመሪያ
የ ዳታቤዝ ፋይል አድራሻዎች የያዘ ይምረጡ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን እንደ አድራሻ ዝርዝር ፋይሉ ከ አንድ ሰንጠረዥ በላይ ከያዘ የ ሰንጠረዥ መምረጫ ንግግር ይከፈታል
መፍጠሪያ
መክፈቻ የ አዲስ አድራሻ ዝርዝር ንግግር አዲስ የ አድራሻ ዝርዝር የሚፈጥሩበት
ማጣሪያ
መክፈቻ የ መደበኛ ማጣሪያ ንግግር: እርስዎ ማጣሪያዎች መፈጸም የሚችሉበት በ አድራሻ ዝርዝር ውስጥ እርስዎ መመልከት የሚፈልጉትን ተቀባዮች ለማሳየት
ማረሚያ
መክፈቻ የ አዲስ አድራሻ ዝርዝር ንግግር አዲስ የ አድራሻ ዝርዝር የሚፈጥሩበት
ሰንጠረዥ መቀየሪያ
መክፈቻ የ ሰንጠረዥ መምረጫ ንግግር: እርስዎ ሌላ ሰንጠረዥ የሚመርጡበት ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ መጠቀሚያ