አዲስ አድራሻ መከልከያ ወይንም አድራሻ መከልከያ ማረሚያ
የ አድራሻ ሜዳዎች በ አድራሻ መከልከያ ውስጥ ቦታ መወሰኛ በ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነዶች ውስጥ
የ አድራሻ አካሎች
ሜዳ ይምረጡ እና ይጎትቱ ሜዳውን ወደ ሌላ ዝርዝር
>
የ ተመረጠውን ሜዳ ከ አድራሻ አካሎች ዝርዝር ውስጥ ወደ ሌላ ዝርዝር ውስጥ መጨመሪያ እርስዎ መጨመር ይችላሉ ተመሳሳይ ሜዳ ከ አንድ ጊዜ በላይ
<
የተመረጠውን ሜዳ ከ ሌሎች ዝርዝር ውስጥ ማስወገጃ
የ አድራሻ አካሎች ወደ እዚህ ይጎትቱ
ሜዳዎችን በ መጎተት-እና-በ መጣል ማዘጋጃ ወይንም የ ቀስት ቁልፎችን ይጠቀሙ
ቅድመ እይታ
የ መጀመሪያውን የ ዳታቤዝ መዝገብ ከ አሁኑ የ አድራሻ መከልከያ ረቂቅ ጋር በ ቅድመ እይታ ማሳያ
(የ ቀስት ቁልፎች)
እቃ ይምረጡ ከ ዝርዝር ውስጥ እና ይጫኑ የ ቀስት ቁልፍ ማስገቢያውን ለ ማንቀሳቀስ