የ አድራሻ ዝርዝር ማስተካከያ

የ አድራሻ ዝርዝር ማስተካከያ ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነዶች

የ አድራሻ ዝርዝር አካላቶች

ይምረጡ ሜዳዎችን ለማንቀሳቀስ ፡ ለማጥፋት ወይንም እንደገና ለመሰየም የሚፈልጉትን

^

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ አንድ ማስገቢያ ወደ ላይ በ ዝርዝር ውስጥ

v

ይጫኑ ለማንቀሳቀስ የ ተመረጠውን ሜዳ አንድ ማስገቢያ ወደ ታች በ ዝርዝር ውስጥ

መጨመሪያ

አዲስ የ ጽሁፍ ሜዳ ማስገቢያ

ማጥፊያ

የተመረጠውን ሜዳ ማጥፊያ

እንደገና መሰየሚያ

የተመረጠውን የ ጽሁፍ ሜዳ እንደገና መሰየሚያ

Please support us!