የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ - ሰነድ ማስጀመሪያ ይምረጡ
እርስዎ እንደ መሰረት መጠቀም የሚፈልጉትን የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነድ ይምረጡ
የ አሁኑን ሰነድ መጠቀሚያ
የ አሁኑን የ መጻፊያ ሰነድ እንደ መሰረት ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነድ መጠቀሚያ
አዲስ ሰነድ መፍጠሪያ
አዲስ የ መጻፊያ ሰነድ መፍጠሪያ ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ ለ መጠቀም
ከነበረው ሰነድ መጀመሪያ
ይምረጡ የ ነበረ የ መጻፊያ ሰነድ ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ እንደ መሰረት ለ መጠቀም
መቃኛ
እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ መጻፊያ ሰነድ ፈልገው ያግኙ እና ከዛ ይጫኑ መክፈቻ
ከ ቴምፕሌት መጀመሪያ
ቴምፕሌት ይምረጡ እርስዎ መፍጠር የሚፈልጉትን ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነድ ከ
መቃኛ
የ ቲምፕሌት መምረጫ ንግግር መክፈቻ
በቅርብ ጊዜ ካስቀመጡት ሰነድ መጀመሪያ
የ ነበረ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነድ ይጠቀሙ እንደ መሰረት ለ ደብዳቤ ማዋሀጃ ሰነድ
ሰነድ ይምረጡ
የሚቀጥለው ደረጃ የ ደብዳቤ ማዋሀጃ አዋቂ - የ ሰነድ አይነት