በ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ የ ፊርማ መስመር መጨመሪያ

LibreOffice መጻፊያ የ ንድፍ ሳጥን ማስገባት ይችላል በ ሰነድ ውስጥ የ ፊርማ መስመር የሚወክል:

የ ፊርማ መስመር ሳጥን

የ ፊርማ መስመር የሚያሳየው: ስም: አርእስት: እና ኢ-ሜይል የ ምልክት ቦታ ለ ፈራሚው በ አግድም መስመር ላይ ያሳያል:

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - የ ፊርማ መስመር...


ስም

Insert the name of the signer. The name is displayed in the signature line graphic box.

አርእስት

Enter the title of the signer. The title is displayed in the signature line graphic box.

ኢሜይል

Enter the e-mail of the signer. The email is not displayed in the signature line graphic box, and is be used for the digital signature.

ፈራሚው አስተያየት መጨመር ይችላል

Enable signer to insert comments in the Sign Signature Line dialog at time of signature.

የ ፊርማውን ቀን በ ፊርማው መስመር ላይ ማሳያ

ሰነዱ ዲጂታሊ በ ተፈረመ ጊዜ: የ ፊርማውን ቀን ለ ማሳየት በዚህ የ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ:

ትእዛዝ ለ ፈራሚው:

Insert instructions for the signer. The instructions appears in the Sign Signature Line dialog box, at the time of signature.

Please support us!