ማስሊያ

የ ተመረጠውን መቀመሪያ ማስሊያ እና ውጤቱን ኮፒ ማድረጊያ ወደ ቁራጭ ሰሌዳ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - ማስሊያ

+ መደመሪያ ምልክት


ውስብስብ መቀመሪያ ማስሊያ በ ጽሁፍ ሰነዶች ውስጥ

የ ሰንጠረዥ ስሌቶችን ውጤት በ ሌላ ሰንጠረዥ ውስጥ ማሳያ

Please support us!