የ መጨረሻ ማስታወሻዎች
ለ መጨረሻ ማስታወሻ አቀራረብ መወሰኛ የ መጨረሻ ማስታወሻ ቁጥር መስጫ አይነት እና ዘዴዎች ለ መፈጸም ምርጫዎች ዝግጁ ናቸው
በራሱ ቁጥር መስጫ
መጀመሪያ በ
ለ መጀመሪያው መጨረሻ ማስታወሻ ቁጥር ያስገቡ በ ሰነዱ ውስጥ ይህ የሚጠቅመው የ መጨረሻ ማስታወሻ ቁጥር መስጫ ከ አንድ ገጽ በላይ ለ መፈጸም ነው
በፊት
ጽሁፍ ያስገቡ እርስዎ እንዲታይ የሚፈልጉትን ለ መጨረሻ ማስታወሻ ቁጥር በ ማስታወሻ ጽሁፍ ውስጥ ለምሳሌ: ይጻፉ "ማመሳከሪያ" ለማሳየት "ማመ 1".
በኋላ
ጽሁፍ ያስገቡ እርስዎ እንዲታይ የሚፈልጉትን ለ መጨረሻ ማስታወሻ ቁጥር በ ማስታወሻ ጽሁፍ ውስጥ ለምሳሌ: ይጻፉ ")" ለማሳየት "1)".
ዘዴዎች
የ ግርጌ ማስታወሻዎች ተመሳሳይ አቀራረብ እንዲኖራቸው በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: ለ ግርጌ ማስታወሻ የ አንቀጽ ዘዴ ይመድቡ
አንቀጽ
ለ መጨረሻ ማስታወሻ ጽሁፍ የ አንቀጽ ዘዴ ይምረጡ
ገጽ
ለ መጨረሻ ማስታወሻ መጠቀም የሚፈልጉትን የ ገጽ ዘዴ ይምረጡ
የ ባህሪ ዘዴዎች
እርስዎ ዘዴዎች መመደብ ይችላሉ ለ ግርጌ ማስታወሻ ማስቆሚያ እና ጽሁፍ: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ በቅድሚያ የ ተገለጹ ዘዴዎች: ወይንም የተለየ ዘዴ ይጠቀሙ
የ ጽሁፍ ቦታ
የ ባህሪ ዘዴዎች ይምረጡ ለ ግርጌ ማስታወሻ መጨረሻ መጠቀም የሚፈልጉትን በ ጽሁፍ ቦታ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ
የ መጨረሻ ማስታወሻ ቦታ
የ ባህሪ ዘዴዎች ይምረጡ ለ ግርጌ ማስታወሻ ቁጥር መስጫ መጠቀም የሚፈልጉትን በ ግርጌ ማስታወሻ ቦታ