የ ግርጌ ማስታወሻ/የ መጨረሻ ማስታወሻ ማሰናጃዎች

ለ ግርጌ ማስታወሻ እና ለ መጨረሻ ማስታወሻ የ ማሳያ ማሰናጃዎች መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - የ ግርጌ ማስታወሻ እና የ መጨረሻ ማስታወሻ


የ ግርጌ ማስታወሻ

የ ግርጌ ማስታወሻ እና የ መጨረሻ ማስታወሻ አቀራረብ መወሰኛ

የ መጨረሻ ማስታወሻዎች

ለ መጨረሻ ማስታወሻ አቀራረብ መወሰኛ የ መጨረሻ ማስታወሻ ቁጥር መስጫ አይነት እና ዘዴዎች ለ መፈጸም ምርጫዎች ዝግጁ ናቸው

Please support us!