ምእራፍ ቁጥር መስጫ
የ ቁጥር አቀራረብ እና ቅደም ተከተል ለ ምእራፍ ቁጥር መስጫ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ
የ ምእራፍ መስጫ ረቂቅ የ ተገናኘ ነው ከ አንቀጽ ዘዴዎች ጋር: በ ነባር: የ "ራስጌ" አንቀጽ ዘዴዎች (1-10) የ ተመደቡት ከ ተመሳሳይ የ ረቂቅ ቁጥር ደረጃዎች ጋር ነው ከ (1-10): እርስዎ ከ ፈለጉ መመደብ ይችላሉ የ ተለየ የ አንቀጽ ዘዴዎች ለ ረቂቅ ቁጥር ደረጃ
እርስዎ ቁጥር የ ተሰጣቸው ራስጌዎች ከ ፈለጉ የ መሳሪያዎች - ምእራፍ ቁጥር መስጫ ዝርዝር ትእዛዝ የ ቁጥር መስጫ ለ መመደብ ወደ አንቀጽ ዘዴ ውስጥ: የ ቁጥር መስጫ ምልክት አይጠቀሙ: ከ እቃ መደርደሪያ አቀራረብ ውስጥ
To highlight the screen display of chapter and outline numbers, choose View - Field Shadings.
መጫኛ/ማስቀመጫ
ረቂቅ የ ቁጥር አቀራረብ መጫኛ ወይንም ማስቀመጫ: የ ተቀመጠ የ ረቂቅ የ ቁጥር አቀራረብ ዝግጁ ነው ለ ሁሉም የ ጽሁፍ ሰነዶች
The Load/Save button is only available for chapter and outline numbering. For numbered or bulleted list styles, modify the numbering styles of the paragraphs.
ያልተሰየመ 1 - 9
በ ቅድሚያ የ ተገለጸ ቁጥር መስጫ ዘዴ ይምረጡ: እርስዎ መመደብ የሚፈልጉትን ለ ተመረጠው የ ረቂቅ ደረጃ
ማስቀመጫ እንደ
ንግግር መክፈቻ እርስዎ የሚያስቀምጡበት: የ አሁኑን ማሰናጃ ለ ተመረጠው የ ረቂቅ ደረጃ: ስለዚህ እርስዎ ይህን ማሰናጃ መጫን ይችላሉ ከ ሌላ ሰነድ ውስጥ
ማስቀመጫ እንደ
ይጫኑ የ ቁጥር መስጫ ዘዴ ከ ዝርዝር ውስጥ: እና ከዛ ያስገቡ የ ዘዴውን ስም: የ ቁጥር ደረጃ ረቂቅ ተስማሚ ይፈጸማል ለ