ጭረት

ቦታ ለሚያንሳቸው ቃላት መጨረሻ ላይ ጭረት ማስገቢያ LibreOffice ሰነድ ውስጥ መፈለጊያ እና ጭረት ማሳሰቢያ እርስዎ የሚቀበሉት ወይንም የማይቀበሉት: ጽሁፍ ከ ተመረጠ: የ ጭረት ንግግር የሚሰራው ለ ተመረጠው ጽሁፍ ብቻ ነው: ምንም ጽሁፍ ካልተመረጠ: የ ጭረት ንግግር የሚሰራው ለ ጠቅላላ ሰነዱ ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መሳሪያዎች - ቋንቋ - ጭረት


ጭረት

ራሱ በራሱ ጭረት እንዲያደርግ በ አሁኑ ወይንም በ ተመረጠው አንቀጾች ውስጥ: ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ እና ከዛ ይጫኑ የ ጽሁፍ ፍሰት tab. እርስዎ እንዲሁም መፈጸም ይችላሉ ራሱ በራሱ ጭረት እንዲያደርግ በ አንቀጽ ዘዴዎች ውስጥ: በ ጽሁፍ ውስጥ ራሱ በራሱ ጭረት እንዲያደርግ ካስቻሉ: የ ጭረት ንግግር ምንም ቃል አላገኘም ጭረት የሚደረግበት

ቃላት LibreOffice በሚገኝ ጊዜ ጭረት የሚያስፈልገው ከ እነዚህ ምርጫዎች አንዱ ይፈጽሙ:

የ ምክር ምልክት

ለ መከልከል አንቀጽ ራሱ በራሱ ከ መጫር: ይጠቀሙ አንቀጽ: ይምረጡ አቀራረብ - አንቀጽ ይጫኑ የ ጽሁፍ ፍሰት tab, እና ከዛ ያጽዱ የ ራሱ በራሱ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን የ ጭረት ቦታ ውስጥ


የ ማስታወሻ ምልክት

የ ጭረት ንግግር ለ ማሰናከል እና ራሱ በራሱ ሁልጊዜ ጭረት እንዲያስገባ: ይምረጡ - ቋንቋ ማሰናጃዎች - የ መጻፊያ እርዳታ እና ከዛ ይምረጡ የ ጭረት ያለ ጥያቄ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ


በ ሰነድ ውስጥ ጭረት በ እጅ ለማስገባት: ይጫኑ በ ቃሉ ላይ እርስዎ ጭረት መጨመር በሚፈልጉበት: እና ከዛ ይጫኑ +መቀነሻ ምልክት (-).

ምንም-ያልተሰበረ (የሚጠበቅ) ጭረት በ ቀጥታ በ ሰነድ ውስጥ ለማስገባት: ይጫኑ በ ቃሉ ላይ እርስዎ ጭረት ማድረግ በሚፈልጉበት ላይ እና ከዛ ይጫኑ Shift++መቀነሻ ምልክት(-).

ለስላሳ ጭረቶችን ለ መደበቅ: ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - አቀራረብ እርዳታ እና ከዛ ያጽዱ የ ጭረቶች ማስተካከያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ

ቃላት

ቃላት

ለ ተመረጠው ቃል የ ጭረት አስተያየት(ቶች) ማሳያ

የ ግራ / የ ቀኝ ቀስት

የ ጭረት ቦታ ማሰናጃ: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው ከ አንድ በላይ ጭረት የሚታይ ከሆነ ነው

የሚቀጥለው

የ ጭረት አስተያየት መተው እና የሚቀጥለውን ጭረት የሚደረግበትን ቃል መፈለጊያ

ጭረት

በ ተጠቆመው ቦታ ላይ ጭረት ማስገቢያ

ማስወገጃ

የ አሁኑን ጭረት የ ተደረገበትን ነጥብ ከ ቃሉ ላይ ማስወገጃ

ጭረት

Please support us!