መፈጸሚያ

Automatically formats the file according to the options that you set under Tools - AutoCorrect - AutoCorrect Options.

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Tools - AutoCorrect - Apply.


በራሱ አራሚን ማጥፊያ

ራሱ በራሱ አቀራረብ ሲፈጽሙ: የሚቀጥሉት ደንቦች ይፈጸማሉ:

ለ ራስጌዎች በራሱ ማረሚያ

የ አንቀጽ አቀራረብ እንደ ራስጌ የሚፈጸመው የሚቀጥሉት ሁኔታዎች ሲፈጸሙ ነው:

  1. አንቀጽ የሚጀምረው በ አቢይ ፊደል ነው

  2. አንቀጽ በ ስርአተ ነጥብ አይጨርስም

  3. ባዶ አንቀጽ ከ አንቀጽ ላይ እና ታች

በራሱ አራሚ ለ ነጥቦች / ቁጥር መስጫ

ነጥብ የ ተደረገበት ዝርዝር ለ መፍጠር: ይጻፉ ጭረት (-): ኮከብ (*): ወይንም መድመሪያ ምልክት (+): ክፍተት አስከትለው: ወይንም tab በ አንቀጽ መጀመሪያ ላይ

ቁጥር የ ተሰጠው ዝርዝር ለ መፍጠር: ቁጥር ይጻፉ ነጥብ አስከትለው (.): ክፍተት አስከትለው ወይንም tab ከ አንቀጽ መጀመሪያ በፊት

የ ማስታወሻ ምልክት

ራሱ በራሱ ቁጥር መስጫ ለ አንቀጾች የሚፈጸመው አቀራረባቸው መደበኛ የ ጽሁፍ አካል ወይንም የ ጽሁፍ አካል ማስረጊያ አንቀጽ ዘዴዎች ውስጥ ነው


በራሱ አራሚ ለ መለያያ መስመሮች

እርስዎ ከ ጻፉ ሶስት ወይንም ተጨማሪ ጭረት (---): ከ ስሩ ማስመሪያ (___) ወይንም እኩል ምልክት (===) በ መስመር ላይ እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ: አንቀጽ ይቀየራል በ አግድም መስመር እንደ ገጹ ስፋት: መስመሩ በ ቀጥታ በ ዝቅተኛ ድንበር በሚቀጥለው አንቀጽ: የሚቀጥሉት ደንቦች ይፈጸማሉ:

  1. ሶስት ጭረቶች (-) ነጠላ መስመር ይሰጣል (0.05 ነጥብ ውፍረት ያለው: ክፍተቱ 0.75 ሚሚ).

  2. ሶስት ከ ስሩ ማስመሪያ (_) ነጠላ መስመር ይሰጣል (1 ነጥብ ውፍረት ያለው: ክፍተቱ 0.75 ሚሚ).

  3. ሶስት እኩል ምልክት (=) ድርብ መስመር ይሰጣል (1.10 ነጥብ ውፍረት ያለው: ክፍተቱ 0.75 ሚሚ).

Please support us!