አትጠብቅ
በ አሁኑ ሰንጠረዥ ውስጥ የተመረጡትን ክፍሎች በ ሙሉ መጠበቂያውን ማስወገጃ
ከ በርካታ ሰንጠረዦች ላይ በ አንድ ጊዜ መጠበቂያውን ለማስወገድ: ሰንጠረዥ ይምረጡ እና ከዛ ይጫኑ ትእዛዝ Ctrl+Shift+T. መጠበቂያውን ለማስወገድ ከ ሰንጠረዦቹ ላይ በሙሉ: ይጫኑ በ ሰነዱ ላይ በማንኛውም ቦታ: እና ከዛ ይጫኑ ትእዛዝ Ctrl+Shift+T.
እርስዎ ከ ሰንጠረዥ ላይ መጠበቂያውን ማስወገድ ይችላሉ በ መቃኛ.