አምዶች

የ አምድ ስፋት ባህሪዎች መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

Choose Table - Properties - Columns tab.


በ ሰንጠረዡ ስፋት ልክ

የ ሰንጠረዥ ስፋት መቀነሻ ወይንም መጨመሪያ በ ተሻሻለ የ አምድ ስፋት ይህ ምርጫ ዝግጁ አይሆንም ራሱ በራሱ ከ ተመረጠ በ ማሰለፊያ ቦታ ውስጥ በ ሰንጠረዥ tab.

የ አምዶችን ተመጣጣኝነት ማስተካከያ

ከ ተቻለ: የ አምድ ለውጥ እኩል ይሆናል ለ እያንዳንዱ አምድ ይህ ምርጫ ዝግጁ አይሆንም ራሱ በራሱ ከ ተመረጠ በ ማሰለፊያ ቦታ ውስጥ በ ሰንጠረዥ tab.

ቀሪው ቦታ

የ አምዶች ስፋት ለማስተካከል ዝግጁ የሆነውን የ ክፍተት መጠን ማሳያ: የ ሰንጠረዥ ስፋት ለማስናዳት: ይጫኑ የ ሰንጠረዥ tab.

የ አምድ ስፋት

ለ ሰንጠረዡ የ አምድ ስፋት መወሰኛ

የ አምድ ስፋት

ለ አምዱ የሚፈልጉትን ስፋት ያስገቡ

የ ግራ ቀስት

ከ አሁኑ አምድ በ ግራ በኩል የሚገኘውን የ ሰንጠረዥ አምድ ማሳያ

የ ቀኝ ቀስት

ከ አሁኑ አምድ በ ቀኝ በኩል የሚገኘውን የ ሰንጠረዥ አምድ ማሳያ

የ ፊደል ገበታን በ መጠቀም ሰንጠረዦችን ማረሚያ

Please support us!