ምርጫዎች
ለ ተመረጠው ንድፍ: ወይንም ክፈፍ ባህሪዎች መወሰኛ
ስም
ለ ተመረጠው እቃ ስም መወሰኛ እና ለ ተዛመዱት አገናኞች
ስም
ለተመረጠው እቃ ስም ያስገቡ
እቃ ይመድቡ: ንድፍ ወይንም ክፈፍ እና ስም ይስጡት: ስለዚህ በ ቀላሉ እንዲያገኙት ከ ረጅም ሰነዶች ውስጥ
አማራጭ ጽሁፍ (ተንሳፋፊ ክፈፎች: ንድፎች: እና እቃዎች ብቻ)
ጽሁፍ ያስገቡ በ ዌብ መቃኛ ውስጥ እንዲታይ የ ተመረጠው እቃ በማይኖር ጊዜ: አማራጭ ጽሁፍ መጠቀም ይቻላል ለ መርዳት አካለ ስንኩል ለሆኑ ሰዎች
ቀደም ያለው አገናኝ
እቃ ማሳያ (እቃ: ንድፍ: ወይንም ክፈፍ) ከ አሁኑ እቃ በፊት የሚመጣ በ አገናኙ ቅደም ተከትል መሰረት: ለውጦች ለ መጨመር ላለፈው አገናኝ: ስሙን ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ: እርስዎ ክፈፍ የሚያገናኙ ከሆነ: የ አሁኑ ክፈፍ እና የ ታለመው ክፈፍ ባዶ መሆን አለበት
የሚቀጥለው አገናኝ
እቃ ማሳያ (እቃ: ንድፍ: ወይንም ክፈፍ) ከ አሁኑ እቃ በኋላ የሚመጣ በ አገናኙ ቅደም ተከትል መሰረት: ለውጦች ለ መጨመር ለሚቀጥለው አገናኝ: ስሙን ከ ዝርዝር ውስጥ ይምረጡ: እርስዎ ክፈፍ የሚያገናኙ ከሆነ: የ አሁኑ ክፈፍ እና የ ታለመው ክፈፍ ባዶ መሆን አለበት
መጠበቂያ
ለ ተመረጠው እቃ መጠበቂያ ምርጫ መወሰኛ
ይዞታዎችን መጠበቂያ
ለተመረጠው እቃ ይዞታዎችን መቀየሪያ መከልከያ
እርስዎ የተመረጠውን እቃ ይዞታ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ
ቦታ መጠበቂያ
የተመረጠውን እቃ ቦታ መቆለፊያ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ
መጠን መጠበቂያ
ለተመረጠው እቃ መጠን መቆለፊያ
ባህሪዎች
ለ ተመረጠው እቃ የ ማተሚያ እና የ ጽሁፍ ምርጫ መወሰኛ
ሊታረም የሚችል ለ ንባብ-ዘዴ ብቻ ሰነድ (ክፈፎች ብቻ)
እርስዎን ማረም ያስችሎታል የ ክፈፍ ይዞታ በ ሰነድ ውስጥ ለ ንባብ-ብቻ የሆነ (መጻፍ-የተከለከለ).
ማተሚያ
የተመረጠውን እቃ ማካተቻ ሰነድ በሚያትሙ ጊዜ
የ ጽሁፍ ፍሰት
የ ተመረጠው የ ጽሁፍ ፍሰት አቅጣጫ መወሰኛ በ ክፈፍ ውስጥ: ነባር የ ጽሁፍ ፍሰት ማሰናጃ ለ መጠቀም በ ገጽ ውስጥ: ይምረጡ ከፍተኛ ደረጃ የ እቃ ማሰናጃ ይጠቀሙ ከ ዝርዝር ውስጥ
ይዞታ በ ቁመት ማሰለፊያ
የ ክፈፎች ይዞታ በ ቁመት ማሰለፊያ መወሰኛ: ዋናውን የ ጽሁፍ ይዞታ ማለት ነው: ነገር ግን ተጽእኖ ይፈጥራል በ ሰንጠረዥ ላይ እና ሌሎች እቃዎች እና በ ጽሁፉ አካባቢ ማስቆሚያ ላይ (እንደ ባህሪ ማስቆሚያ: ወደ ባህሪ: ወይንም ወደ አንቀጽ) ለምሳሌ: ክፈፎች: ንድፎች: ወይንም መሳያዎች