ራስጌ

በ ገጽ ዘዴ ውስጥ ራስጌ መጨመሪያ ወይንም ማስወገጃ እርስዎ የ መረጡትን ከ ንዑስ ዝርዝር ውስጥ: ራስጌው ወደ ሁሉም ገጾች ይጨመራል ተመሳሳይ የ ገጽ ዘዴ ለሚጠቀሙ በሙሉ በ አዲስ ሰነድ ውስጥ: ብቻ የ "ነባር" ገጽ ዘዴ ይዘረዘራል: ሌሎች የ ገጽ ዘዴዎች የሚጨመሩት ወደ ዝርዝር እርስዎ ሰነድ ላይ ከ ፈጸሙ በኋላ ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - ራስጌ እና ግርጌ - ራስጌ


የ ማስታወሻ ምልክት

ራስጌዎቹ የሚታዩት እርስዎ ሰነዱን በ ህተመት እቅድ ሲያዩ ብቻ ነው (ማስቻያ መመልከቻ - መደበኛ).


ከ ገጹ ዘዴ ፊት ለ ፊት ራስጌ ላላቸው ምልክት ማድረጊያ ይታያል

ራስጌ ለማስወገድ: ይምረጡ ማስገቢያ - ራስጌ እና ግርጌ – ራስጌ እና ከዛ ይምረጡ የ ገጽ ዘዴ ራስጌ የያዘ: ራስጌ ይወገዳል ከ ሁሉም ገጾች በዚህ ገጽ ዘዴ ውስጥ የተጠቀሙትን

ከ አሁኑ ሰነድ ላይ በ ሁሉም ገጾች ላይ ራስጌዎች ለ መጨመር ወይንም ለ ማስወገድ ይጠቀሙ: ይምረጡ ማስገቢያ - ራስጌ እና ግርጌ - ራስጌ - ሁሉንም

ራስጌ ለማቅረብ ይምረጡ አቀራረብ - ገጽ - ራስጌ

Please support us!