ሰንጠረዥ ማስገቢያ

ሰንጠረዥ ወደ ሰነድ ውስጥ ማስገቢያ: እርስዎ እንዲሁም መጫን ይችላሉ የ ቀስት ቁልፎች: ይጎትቱ ለ መምረጥ የ ረድፎች እና አምዶች ቁጥር በ ሰንጠረዥ ውስጥ ለማካተት: እና ከዛ ይጫኑ በ መጨረሻው ክፍል ላይ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ሰንጠረዥ - ማስገቢያ - ሰንጠረዥ

+F12

መክፈቻ ማስገቢያ እቃ መደርደሪያ ይጫኑ

ምልክት

ሰንጠረዥ


LibreOffice ራሱ በራሱ ቁጥር አቀራረብ እርስዎ ለሚያስገቡት በ ሰንጠረዥ ክፍል ውስጥ: ለምሳሌ: ቀኖች: እና ሰአቶች ይህን ገጽታ ለማስጀመር: ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - ሰንጠረዥ እና ይጫኑ የ ቁጥር መለያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን ውስጥ በ ሰንጠረዥ ማስገቢያ ቦታ ውስጥ

የ ሰንጠረዥ ስሌቶችን ውጤት በ ሌላ ሰንጠረዥ ውስጥ ማሳያ

ስም

ለ ሰንጠረዡ ስም ያስገቡ

አምዶች

በሰንጠረዥ ውስጥ የሚፈልጉትን አምዶች ቁጥር ያስገቡ

ረድፎች

በ ሰንጠረዥ ውስጥ የሚፈልጉትን ረድፎች ቁጥር ያስገቡ

ምርጫዎች

ለ ሰንጠረዥ ምርጫዎች ማሰናጃ

ራስጌ

የ ራስጌ ረድፍ በ ሰንጠረዥ ውስጥ ማካተቻ

የ ራስጌ ረድፎችን በ አዲስ _ገጾች ላይ መድገሚያ

የ ሰንጠረዥ ራስጌ መድገሚያ በ ነበረው ገጽ ላይ ከ ላይ በኩል ሰንጠረዡ ከ አንድ ገጽ በላይ በሚሆን ጊዜ

የ ራስጌ ረድፎች

ለ ራስጌው መጠቀም የሚፈልጉትን የ ረድፎች ቁጥር ያስገቡ

ሰንጠረዥ በ ገጾቹ ላይ አትክፈል

ሰንጠረዥ ከ አንድ ገጽ በላይ እንዳይሆን መከልከያ

የ ሰንጠረዥ ዘዴ ዝርዝር

ይምረጡ በ ቅድሚያ የ ተገለጸ ዘዴ ለ አዲሱ ሰንጠረዥ

ምልክት በ ማስገቢያው እቃ መደርደሪያ ላይ

በ እቃ መደርደሪያ ማስገቢያ ላይ: ይጫኑ የ ሰንጠረዥ ምልክት ለ መክፈት የ ሰንጠረዥ ማስገቢያ ንግግር: እርስዎ ሰንጠረዥ ወደ አሁኑ ሰነድ የሚያስገቡበት: እርስዎ እንዲሁም ቀስት መጫን ይችላሉ: ይጎትቱ ለ መምረጥ የ ረድፎች እና አምዶች ቁጥር በ ሰንጠረዥ ውስጥ ለማካተት: እና ከዛ ይጫኑ በ መጨረሻው ክፍል ላይ

ሰንጠረዥ ማስገቢያ

ምልክት

ሰንጠረዥ

አቋራጭ ቁልፎችን መጠቀሚያ በ (LibreOffice መጻፊያ መድረሻ)

ለ ሰንጠረዥ እና ለ ሰንጠረዥ ክፍሎች ድንበሮች መግለጫ

ሰንጠረዥ - ባህሪዎች - የ ጽሁፍ ፍሰት

- LibreOffice መጻፊያ - ሰንጠረዥ

Please support us!