እንደገና መመጠኛ እና ክፈፎች ማንቀሳቀሻ: እቃዎችን በ ፊደል ገበታ

እርስዎ እንደገና መመጠን እና ማንቀሳቀስ ይችላሉ ክፈፎችን እና እቃዎችን: በ ፊደል ገበታ

የ ተመረጠውን ክፈፍ ወይንም እቃ ለ ማንቀሳቀስ: ይጫኑ የ ቀስት ቁልፍ: ለ ማንቀሳቀስ በ አንድ ፒክስል: ተጭነው ይያዙ እና ከዛ ይጫኑ የ ቀስት ቁልፍ

እንደገና ለ መመጠን የ ተመረጠውን ክፈፍ ወይንም እቃ: መጀመሪያ ይጫኑ Ctrl+Tab. አሁን አንዱ እጄታ ብልጭ ድርግም ይላል መመረጡን ለማሳየት: ሌላ እጄታ ለ መምረጥ: ይጫኑ Ctrl+Tab እንደገና: ይጫኑ የ ቀስት ቁልፍ እቃውን እንደገና ለ መመጠን በ አንድ መጋጠሚያ ነጥብ መለኪያ: እቃውን እንደገና ለ መመጠን በ አንድ ፒክስል ተጭነው ይያዙ እና ከዛ ይጫኑ የ ቀስት ቁልፍ

እርስዎ እቃ የሚያንቀሳቅሱበት ጭማሪ በ ፊደል ገበታ የ ተወሰነው በ ሰነድ መጋጠሚያ ነው: የ ሰነድ መጋጠሚያ ባህሪ ለ መቀየር: ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - መጋጠሚያ

አቋራጭ ቁልፎችን መጠቀሚያ በ (LibreOffice መጻፊያ መድረሻ)

Please support us!