የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ ያስገቡ

የ ጽሁፎች ዝርዝር ማመሳከሪያ ማስገቢያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ - የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ


ማስገቢያ

ከ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ ውስጥ

ከ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ ማመሳከሪያዎችን ማስገቢያ

ከ ሰነድ ይዞታ ውስጥ

ማመሳከሪያ ማስገቢያ ከ ጽሁፎች ዝርዝር መዝገቦች ውስጥ የተቀመጡ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ በ ሰነዱ ውስጥ የተቀመጠ ማስገቢያ ቅድሚያ አለው: በ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ ውስጥ ከ ተቀመጠ ማስገቢያ ይልቅ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ሰነድ ሲያስቀምጡ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያዎች የያዘ: ተመሳሳይ መዝገብ ራሱ በራሱ ይቀመጣል በ ተደበቀ ሜዳ በ ሰነድ ውስጥ


አጭር ስም

አጭር ስም ይምረጡ ለ ጽሁፎች ዝርዝር መዝገብ እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን

ደራሲው: አርእስት

ዝግጁ ከሆነ: ደራሲው እና ሙሉ አርእስት ለ ተመረጠው አጭር ስም የሚታየው በዚህ ቦታ ነው

ማስገቢያ

የ ጽሁፎች ዝርዝር ማመሳከሪያ ማስገቢያ ወደ አሁኑ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ አዲስ ሰነድ ከፈጠሩ: እርስዎ እንደ ማስገቢያ ማስገባት አለብዎት: ያለበለዚያ መዝገቡ ይጠፋል ሰነዱን በሚዘጉ ጊዜ

መዝጊያ

ንግግሩን ይዘጋል

አዲስ

መክፈቻ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ መግለጫ ንግግር: እርስዎ አዲስ የ ጽሁፎች ዝርዝር መዝገብ የሚፈጥሩበት: ይህ መዝገብ የሚቀመጠው በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ነው: መዝገብ ለ መጨመር በ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ ውስጥ: ይምረጡ መሳሪያዎች - የ ጽሁፎች ዝርዝር ዳታቤዝ

ማረሚያ

መክፈቻ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ መግለጫ ንግግር እርስዎ የተመረጠውን የ ጽሁፎች ዝርዝር መዝገብ የሚያርሙበት

በ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ እንዴት እንደሚሰሩ ጠቃሚ ምክር

Please support us!