የ ቃላት ዝርዝር ፋይል ማረሚያ

ዝርዝር ቃላቶችን መፍጠሪያ እና ማረሚያ እንዲያካትቱ በ ፊደል ቅደም ተከተል ማውጫ በ ፊደል ቅደም ተከተል ፋይል ዝርዝር ቃላቶች የሚመሳከሩ በ ፊደል ቅደም ተከተል ማውጫ ጋር: አብረው ከ ገጽ ቁጥር(ሮች) ጋር በ ሰነዱ ውስጥ በሚገኙበት ቦታ

እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ሁሉንም መፈለጊያ ቁልፍ በ መፈለጊያ እና መቀየሪያ ንግግር ውስጥ ለ ማድመቅ በ ሁሉም ቦታዎች ቃሉ በሚገኝበት ቦታ: እና ከዛ ይክፈቱ የ ማስገቢያ ማውጫ ማስገቢያ ንግግር ለ መጨመር ቃል እና ለ መቀየር ወደ በ ፊደል ቅደም ተከተል ማውጫ ለ መቀየር: ነገር ግን: እርስዎ ከ ፈለጉ ተመሳሳይ በ ፊደል ቅደም ተከተል ማሰናጃ ለ በርካታ ሰነዶች: በ ፊደል ቅደም ተከተል ፋይል ያስችሎታል ሁሉንም ቃል አንድ ጊዜ: እና ከዛ ይጠቀሙ ከ ዝርዝር ውስጥ እንደፈለጉ

በ ፊደል ቅደም ተከተል ፋይል ንግግር ለ ማረም መድረሻ:

  1. ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና ማውጫ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ: ማውጫ ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር - አይነት

  2. አይነት ሳጥን ውስጥ ይምረጡ "በ ፊደል ቅደም ተከተል ማውጫ"

  3. ምርጫዎች ቦታ ይምረጡ የ ፋይል ቅደም ተከተል ምልክት ማድረጊያ ሳጥን

  4. ይጭኑ የ ፋይል ቁልፍ እና ከዚያ ይምረጡ አዲስ ወይንም ማረሚያ

በ ፊደል ቅደም ተከተል የያዘው የሚቀጥሉትን ሜዳዎች ነው:

"መፈለጊያ ደንብ" ለ ማውጫ ማስገቢያ ማመሳከሪያ እርስዎ በ ሰነድ ውስጥ ምልክት ማድረግ የሚፈልጉትን

"አማራጭ ማስገቢያ" የሚያመሳክረው የ ማውጫ ማስገቢያ ነው እርስዎ በ ማውጫ ላይ እንዲታይ የሚፈልጉትን

የ 1ኛ እና 2ኛ ቁልፎች የ ማውጫ ማስገቢያ ወላጅ ነው: የ "መፈለጊያ ደንብ" ወይንም የ "አማራጭ ማስገቢያ " ይታያል እንደ ንዑስ ማስገቢያ በ 1ኛ እና 2ኛ ቁልፎች

"ጉዳይ ማመሳሰያ" ማለት ለ ላይኛው ጉዳይ ፊደል እና ለ ታችኛው ጉዳይ ፊደል ለ ሁለቱም ይፈቀዳል

"ቃላት ብቻ" የሚፈልገው ነጠላ ቃሉን ብቻ ነው

የ ማስታወሻ ምልክት

ለማስቻል የ "ጉዳይ ማመሳሰያ" ወይንም "ቃል ብቻ" ምርጫ: ይጫኑ ተመሳሳይ ክፍል: እና ከዛ ይምረጡ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን


ፋይል በ ፊደል ቅደም ተከተል ለ መፍጠር ያለ ማረሚያ በ ፊደል ቅደም ተከተል ንግግር:

ይህን የ አቀራረብ መምሪያ ይጠቀሙ እርስዎ በ ፊደል ቅደም ተከተል ፋይል በሚፈጥሩ ጊዜ:

የ መፈለጊያ ደንብ: አማራጭ ማስገቢያ:1ኛ ቁልፍ: 2ኛ ቁልፍ: ጉዳይ ማመሳሰያ: ቃል ብቻ

ይህ ማስገቢያ "ጉዳይ ማመሳሰያ" እና "ቃል ብቻ" የሚተረጎመው እንደ "አይ" ወይንም ሀሰት ነው: ባዶ ከሆነ ወይንም ዜሮ (0). ሌሎች ይዞታዎች እንደ "አዎ" ወይንም እውነት ነው

ለምሳሌ

ለምሳሌ: ይህን ቃል ለማካተት "Boston" በ እርስዎ የ ፊደል ቅደም ተከተል ማውጫ ውስጥ በ "ከተማ" ስር ያስገቡ: የሚቀጥለውን በ ፊደል ቅደም ተከተል ፋይል ያስገቡ:

ቦስተን;ቦስተን;ከተማ;;0;0

ይህ እንዲሁም ፈልጎ ያገኛል "Boston" በ ትንንሽ ፊደሎች ከ ተጻፈ

ይህን ቃል ለማካተት "Beacon Hill" አካባቢ በ Boston "ከተማ" ስር ያስገቡ: የሚቀጥለውን መስመር ያስገቡ:

Beacon Hill;Boston;ከተማ;

Please support us!