የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ መግለጫ

የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ ይዞታ መቀየሪያ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና - ማውጫ - የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ እና ይጫኑ ማረሚያ


ዳታ ማስገቢያ

አጭር ስም ያስገቡ እና ይምረጡ ተገቢውን የ ምንጭ አይነት: እርስዎ አሁን ዳታ ማስገባት ይችላሉ ወደ ሌላ ሜዳዎች ወደ ማስገቢያ የሚገባውን

አጭር ስም

አጭር ስም ማሳያ ለ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ: እርስዎ እዚህ ስም ማስገባት ይችላሉ አዲስ የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ ሲፈጥሩ

እዚህ ነው እርስዎ መምረጥ የሚችሉት የሚፈለገውን የ ዳታ ማስገቢያ ለ እርስዎ የ ጽሁፎች ዝርዝር.

አይነት

የ ጽሁፍ ዝርዝር ማስገቢያ ምንጭ ይምረጡ

የ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ አቀራረብ

Please support us!