ማስገቢያዎች (የ ማውጫ ሰንጠረዦች)

በ ተጠቃሚ-የሚወሰን ማውጫ ማስገቢያ አቀራረብ ይወስኑ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና - ማውጫ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ ይዞታዎች: ማውጫ ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር tab (የ ሰንጠረዥ ማውጫ አይነት ሲመረጥ)


ደረጃ

መግለጽ የሚፈልጉትን ደረጃ ይምረጡ.

የ ማውጫ ሰንጠረዥ ያለው የ ማውጫ ደረጃ አንድ ነው

አካል እና አቀራረብ

አካል መስመር የሚገልጸው በ ማውጫ ውስጥ ማስገቢያዎች እንዴት እንደሚሰንሰናዱ ነው: አቀራረቡን ለ መቀየር ማስገቢያውን እርስዎ ኮድ ማስገባት ይችላሉ ወይንም ጽሁፍ ወደ ባዶ ሳጥኖች በዚህ መስመር ላይ: እርስዎ እንዲሁም መጫን ይችላሉ በ ባዶ ሳጥን ወይንም ኮድ ላይ እና ከዛ ይጫኑ የ ኮድ ቁልፍ

ጽሁፍ ማስገቢያ (E)

የ ጽሁፍ ምእራፍ ራስጌ ማስገቢያ

ማስረጊያ ማስቆሚያ (T)

የ ማስረጊያ ማስቆሚያ: ቀዳሚ ነጥቦች ለ መጨመር ወደ ማስረጊያ ማስቆሚያ: ይምረጡ ባህሪ በ ባህሪ መሙያ ሳጥን ውስጥ የ ማስረጊያ ማስቆሚያ ቦታ ለ መቀየር: ዋጋ ያስገቡ በ ማስረጊያ ማስቆሚያ ቦታ ሳጥን ውስጥ: ወይንም ይምረጡ የ በ ቀኝ ማሰለፊያ ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ

የ ገጽ ቁጥር (#)

የ ገጽ ቁጥር ማስገቢያ መጨመሪያ

የ ምእራፍ መረጃ

የ ምእራፍ መረጃ ማስገቢያ: እንደ ምእራፍ ራስጌ እና ቁጥር የመሳሰሉ: እርስዎ ማሳየት የሚፈልጉትን መረጃ ይምረጡ በ ምእራፍ ማስገቢያ ሳጥን ውስጥ

ምእራፍ ማስገቢያ

እርስዎ የ ምእራፍ መረጃ ይምረጡ በ ማውጫ ማስገቢያ ውስጥ ማካተት የሚፈልጉትን

መገምገሚያ እስከ ደረጃ

ያስገቡ ከፍተኛ ቅደም ተከተል ደረጃ እስከ ታች የሚታዩት እቃዎች ድረስ በ ማውጫ ማመንጫው ውስጥ

የ ባህሪ ዘዴ

ለ ተመረጠው አካል የ አቀራረብ ዘዴ ይወስኑ በ አካል መስመር ላይ :

ማረሚያ

የተመረጠውን የ ባህሪ ዘዴ ማረሚያ ንግግር መክፈቻ

ባህሪ መሙያ

ይምረጡ የ tab ቀዳሚ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን

የ ማስረጊያ ማስቆሚያ ቦታ

ከ ግራ ገጽ መስመር እና በ tab ማስቆሚያ መካከል እንዲኖር የሚፈልጉትን ክፍተት ያስገቡ

በ ቀኝ ማሰለፊያ

የ tab ማስቆሚያ ከ ቀኝ ገጽ መስመር ጋር ማሰለፊያ

አቀራረብ

ይህ የሚታየው በሚጫኑ ጊዜ ነው የ E# ቁልፍ በ አካል መስመር ውስጥ: ይምረጡ የ ምእራፍ ቁጥር ለማሳየት ከ መለያያ ወይንም ያለ መለያያ ጋር

መገምገሚያ እስከ ደረጃ

ያስገቡ ከፍተኛ ቅደም ተከተል ደረጃ እስከ ታች የሚታዩት እቃዎች ድረስ በ ማውጫ ማመንጫው ውስጥ

የ ማስረጊያ ቦታ ከ አንቀጽ ዘዴ ማስረጊያ አንጻር

የ ማስረጊያ ማስቆሚያ ቦታ ከ "በ ግራ ማስረጊያ" ዋጋ አንጻር ነው የሚገለጸው: በ ተመረጠው የ አንቀጽ ዘዴ ውስጥ: በ ዘዴዎች ማስረጊያ ውስጥ: ያለበለዚያ የ ማስረጊያ ማስቆሚያ ቦታ በ ግራ የ ጽሁፍ መስመር አንጻር ነው

Please support us!