LibreOffice 6.3 እርዳታ
የሚቀጥለው ተግባር ዝግጁ የሚሆነው ይህን ሲመርጡ ነው የ ጽሁፎች ዝርዝር እንደ ማውጫ አይነት
ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...
ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና ማውጫ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ: ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር - አይነት tab (የ ጽሁፎች ዝርዝር አይነት በሚመረጥበት ጊዜ)
ይወስኑ አይነት እና አርእስት ለ ማውጫ
እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን አይነት ማውጫ ይምረጡ ዝግጁ የሆኑ ምርጫዎች ለዚህ tab እርስዎ እንደ መረጡት አይነት ማውጫ ይወሰናል: መጠቆሚያው በ ማውጫ ውስጥ ከሆነ እርስዎ ሲመርጡ የ ማስገቢያ - ማውጫዎች እና ሰንጠረዦች – ማውጫዎች እና ሰንጠረዦች ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር እርስዎ ማውጫ ማረም ይችላሉ
ለተመረጠው ማውጫ አርእስት ያስገቡ
የ ማውጫ ይዞታ እንዳይቀየር መከልከያ እርስዎ በ ማውጫው ላይ በ እጅ የ ቀየሩት ይጠፋል ማውጫው በሚነቃቃ ጊዜ: እርስዎ መጠቆሚያው እንዲሸበለል ከፈለጉ በሚጠበቁ ቦታዎች በሙሉ: ይምረጡ LibreOffice - ምርጫዎች መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice መጻፊያ - የ አቀራረብ እርዳታ እና ከዛ ይምረጡ የ መጠቆሚያ ማስቻያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን በሚጠበቁ ቦታዎች ክፍል ውስጥ
ራሱ በራሱ ለ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያ ቁጥር መስጫ ለ ቁጥር መስጫ መለያ ምርጫ ለ ማስገቢያ: ይጫኑ የ ማስገቢያ tab.
መጠቀም የሚፈልጉትን ቅንፍ ይምረጡ ለ ጽሁፎች ዝርዝር ማስገቢያዎች
ለ ማውጫ ማስገቢያ መለያ ምርጫ ማሰናጃ
የ ቋንቋ ደንብ ይምረጡ የ ማውጫ ማስገቢያዎች መለያ ለ መጠቀም
ቁጥር ይምረጡ እርስዎ ቁጥሮችን በ ዋጋ መለየት በሚፈልጉ ጊዜ: እንደ በ 1, 2, 12. ይምረጡ ቁጥር እና ፊደል: እርስዎ ቁጥሮችን መለየት በሚፈልጉ ጊዜ በ ባህሪዎች እንደ በ 1, 12, 2.
Please support us!