ማውጫ

የሚቀጥለው ተግባር ዝግጁ የሚሆነው ይህን ሲመርጡ ነው የ እቃዎች ሰንጠረዥ እንደ ማውጫ አይነት

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና ማውጫ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ: ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር - አይነት tab (የ ሰንጠረዥ እቃዎች አይነት በሚመረጥበት ጊዜ)


አይነት እና አርእስት

ይወስኑ አይነት እና አርእስት ለ ማውጫ

አይነት

እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን አይነት ማውጫ ይምረጡ ዝግጁ የሆኑ ምርጫዎች ለዚህ tab እርስዎ እንደ መረጡት አይነት ማውጫ ይወሰናል: መጠቆሚያው በ ማውጫ ውስጥ ከሆነ እርስዎ ሲመርጡ የ ማስገቢያ - ማውጫዎች እና ሰንጠረዦች – ማውጫዎች እና ሰንጠረዦች ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር እርስዎ ማውጫ ማረም ይችላሉ

አርእስት

ለተመረጠው ማውጫ አርእስት ያስገቡ

በ እጅ እንዳይቀየር መጠበቂያ

የ ማውጫ ይዞታ እንዳይቀየር መከልከያ እርስዎ በ ማውጫው ላይ በ እጅ የ ቀየሩት ይጠፋል ማውጫው በሚነቃቃ ጊዜ: እርስዎ መጠቆሚያው እንዲሸበለል ከፈለጉ በሚጠበቁ ቦታዎች በሙሉ: ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - የ አቀራረብ እርዳታ እና ከዛ ይምረጡ የ መጠቆሚያ ማስቻያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን በሚጠበቁ ቦታዎች ክፍል ውስጥ

ማውጫ መፍጠሪያ ለ

ይምረጡ ማውጫ የሚፈጠረው ለ ሰነዱ ነው ወይንስ ለ አሁኑ ምእራፍ

ከሚቀጥሉት እቃዎች መፍጠሪያ

ይምረጡ የ እቃዎች አይነት እርስዎ በ ሰንጠረዥ እቃዎች ውስጥ ማካተት የሚፈልጉትን

Please support us!