ማውጫ

የሚቀጥለው ምርጫ ዝግጁ የሚሆነ ሲመርጡ ነው በ ፊደል ቅደም ተከተል ማውጫ እንደ የ ማውጫ አይነት

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና ማውጫ - የ ሰንጠረዦች ማውጫ: ማውጫ ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር - አይነት tab (የ ፊደል ቅደም ተከተል ማውጫ አይነት በሚመረጥበት ጊዜ)


አይነት እና አርእስት

ይወስኑ አይነት እና አርእስት ለ ማውጫ

አይነት

እርስዎ ማስገባት የሚፈልጉትን አይነት ማውጫ ይምረጡ ዝግጁ የሆኑ ምርጫዎች ለዚህ tab እርስዎ እንደ መረጡት አይነት ማውጫ ይወሰናል: መጠቆሚያው በ ማውጫ ውስጥ ከሆነ እርስዎ ሲመርጡ የ ማስገቢያ - ማውጫዎች እና ሰንጠረዦች – ማውጫዎች እና ሰንጠረዦች ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር እርስዎ ማውጫ ማረም ይችላሉ

አርእስት

ለተመረጠው ማውጫ አርእስት ያስገቡ

በ እጅ እንዳይቀየር መጠበቂያ

የ ማውጫ ይዞታ እንዳይቀየር መከልከያ እርስዎ በ ማውጫው ላይ በ እጅ የ ቀየሩት ይጠፋል ማውጫው በሚነቃቃ ጊዜ: እርስዎ መጠቆሚያው እንዲሸበለል ከፈለጉ በሚጠበቁ ቦታዎች በሙሉ: ይምረጡ - LibreOffice መጻፊያ - የ አቀራረብ እርዳታ እና ከዛ ይምረጡ የ መጠቆሚያ ማስቻያ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን በሚጠበቁ ቦታዎች ክፍል ውስጥ

ማውጫ መፍጠሪያ ለ

ይምረጡ ማውጫ የሚፈጠረው ለ ሰነዱ ነው ወይንስ ለ አሁኑ ምእራፍ

ምርጫዎች

ተመሳሳይ ማስገቢያዎችን መቀላቀያ

ተመሳሳይ ማውጫ ማስገቢያ መቀየሪያ በ ነጠላ ማስገቢያ የ ገጽ ቁጥር ዝርዝር የያዘ ማስገቢያ የሚፈጸመው በ ሰነዱ ላይ ነው: ለምሳሌ: ማስገቢያ "መመልከቻ 10, መመልከቻ 43" ይቀላቀላሉ እንደ" መመልከቻ 10, 43".

መቀላቀያ ተመሳሳይ ማስገቢያዎችን በ p ወይንም pp

ተመሳሳይ ማውጫ ማስገቢያ መቀየሪያ: ይህ የሚሆነው በ ቀጥታ ገጽ ወይንም ገጾች ሲከተል ነው: በ ነጠላ ማስገቢያ ዝርዝር የ መጀመሪያ ገጽ ቁጥር እና የ "ገ" ወይንም "ገገ". ለምሳሌ: ማስገቢያው "መመልከቻ 10, መመልከቻ 11, መመልከቻ 12" ተቀላቅለዋል እንደ " መመልከቻ 10ገገ", እና " መመልከቻ 10, መመልከቻ 11" እንደ " መመልከቻ 10ገ".

መቀላቀያ ከ -

ተመሳሳይ ማውጫ ማስገቢያ መቀየሪያ: ይህ የሚሆነው ይህ የሚሆነው ተከታታይ ገጾች በ ነጠላ ማስገቢያ እና በ ገጽ መጠን ማስገቢያው ውስጥ የሚሆነው: ለምሳሌ: ማስገቢያው " መመልከቻ 10, መመልከቻ 11, መመልከቻ 12" ተቀላቅለዋል እንደ " መመልከቻ 10-12".

ፊደል መመጠኛ

በ ላይኛው ጉዳይ እና በ ታችኛው ጉዳይ ፊደሎች በ ተመሳሳይ ማውጫ ማስገቢያ መለያ: ለ እስያ ቋንቋዎች የ ተለየ አያያዝ ይፈጸማል: እርስዎ ከ ፈለጉ የ መጀመሪያው ሁኔታ ማስገቢያ በ ሰነድ ውስጥ ለ መወሰን የ ጉዳይ ማስገቢያ: ይምረጡ ተመሳሳይ ማውጫ ማስገቢያ

የ ማስታወሻ ምልክት

ለ መጠቀም በርካታ-ደረጃ ሂደት ለ እስያ ቋንቋዎች: ይምረጡ ፊደል-መመጠኛ ከ በርካታ-ደረጃ ሂደት ውስጥ: ጉዳይ እና ምልክት ማስገቢያው ይተዋሉ እና አሮጌ ፎርሞች ማስገቢያ ብቻ ይወዳደራሉ: ፎርሞቹ ተመሳሳይ ከሆኑ: የ ፎርሞቹ ምልክት ይወዳደራል: ፎርሞቹ አሁንም ተመሳሳይ ከሆኑ: የ ፎርሞቹ ጉዳይ እንዲሁም ስፋት የ ባህሪዎቹ: እና ልዩነታቸው በ ጃፓንኛ ካናአ ውስጥ ይወዳደራሉ


በራሱ በ ትልልቅ ፊደል ማስገቢያ

ራሱ በራሱ በ ትልልቅ ፊደል የ መጀመሪያውን ማውጫ ማስገቢያ

ቁልፎች እንደ ተለዩ ማስገቢያዎች

ማስገቢያ የ ማውጫ ቁልፍ እንደ የተለየ የ ማውጫ ማስገቢያ ቁልፍ ይገባል እንደ ከፍተኛ ደረጃ ማውጫ እና ማስገቢያው ለ ቁልፉ እንደ ማስረጊያ ንዑስ ማስገቢያዎች ይመደባል

የማውጫ ቁልፍ ለመግለጽ ይምረጡ ማስገቢያ የ ማውጫ ማስገቢያ ንግግር ውስጥ

ፋይል በ ቃላት ቅደም ተከተል

ራሱ በራሱ የ ማውጫ ማስገቢያ ምልክት ማድረጊያ በ ፊደል ቅደም ተከተል ፋይል - የ ቃላቶች ዝርዝር በ ማውጫ ውስጥ የሚካተተውን

ፋይል

ይምረጡ መፍጠሪያ ወይንም ማረሚያ ፋይል በቃላት ቅደም ተከተል

መለያ

ለ ማውጫ ማስገቢያ መለያ ምርጫ ማሰናጃ

ቋንቋ

የ ቋንቋ ደንብ ይምረጡ የ ማውጫ ማስገቢያዎች መለያ ለ መጠቀም

የ ቁልፍ አይነት

ቁጥር ይምረጡ እርስዎ ቁጥሮችን በ ዋጋ መለየት በሚፈልጉ ጊዜ: እንደ በ 1, 2, 12. ይምረጡ ቁጥር እና ፊደል: እርስዎ ቁጥሮችን መለየት በሚፈልጉ ጊዜ በ ባህሪዎች እንደ በ 1, 12, 2.

Please support us!