የ ሰንጠረዥ ማውጫ: ማውጫ ወይንም የ ጽሁፍ ዝርዝር

ማስገቢያ ማውጫ ወይንም የ ማውጫ ይዞታዎች መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ ለ ማረም ማውጫ ወይንም የ ማውጫ ይዞታዎች: መጠቆሚያውን በ ማውጫ ወይንም የ ማውጫ ይዞታዎች ውስጥ ያድርጉ: እና ከዛ ይምረጡ ማስገቢያ - ማውጫ እና ሰንጠረዦች - ማውጫ እና ሰንጠረዦች ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር .

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና - ማውጫ - የ ሰንጠረዥ ማውጫ እና ማውጫ ወይንም የ ጽሁፎች ዝርዝር


እርስዎ ማውጫ ወይንም ሰንጠረዥ በዚህ ንግግር ውስጥ በ ቅድመ እይታ ማየተ ይችላሉ

እርስዎ እንደ መረጡት ማውጫ አይነት ወይንም የ መረጡት ሰንጠረዥ አይነት: የሚከተለው tab ይገኛል

አይነት

ይጠቀሙ ይህን tab ለ መግለጽ እና ለ መወሰን አይነቱን ለ index ማስገባት የሚፈልጉትን: እርስዎ እንዲሁም መፍጠር ይችላሉ ማውጫዎች ማስተካከያ

ማስገቢያዎች (ማውጫ/ሰንጠረዦች)

ለ ማውጫ ወይንም ለ ሰንጠረዥ ማስገቢያ አቀራረብ ይግለጹ: የዚህ tab መታየት የ ተመረጠውን ማውጫ አይነት ይቀይራል: በ አይነት tab. ውስጥ

ዘዴዎች

እርስዎ የተለያየ የ አንቀጽ ዘዴ መፈጸም ይችላሉ: ለ መቀየር የ ማውጫ አቀራረብ: መለያያዎች: እና ማውጫ ማስገቢያ: እርስዎ እንዲሁም ማሻሻል ይችላሉ የ አንቀጽ ዘዴዎች በዚህ ንግግር ውስጥ

አምዶች

የ አምድ ቁጥር እና የ አምድ እቅድ ለ ገጽ ዘዴ: ክፈፍ: ወይንም ክፍል መወሰኛ

ይህን tab ይጠቀሙ ለ መወሰን የ አምድ እቅድ ለ ማውጫ ወይንም ለ ሰንጠረዥ ማውጫ: በ ነባር: የ ማውጫ አርእስት አንድ-አምድ ስፋት እና ከ ግራ ገጽ መስመር ጀምሮ ይሰፋል

መደቦች

የ መደብ ቀለም ወይንም ንድፍ ማሰናጃ

የ ሰንጠረዥ ይዞታዎች እና ማውጫዎች መጠቀሚያ

Please support us!