ምርጫዎች

ለ መግለጫ ምልክት የ ምእራፍ ቁጥር መጨመሪያ: ይህን ገጽታ ለ መጠቀም: እርስዎ መጀመሪያ መመደብ አለብዎት የ ረቂቅ ደረጃ ወደ አንቀጽ ዘዴ ውስጥ: እና ከዛ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ የ ምእራፍ ራስጌ ዘዴ ይፈጽሙ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - መግለጫ ጽሁፍ - ምርጫዎች

ዝርዝር አገባብ መክፈቻ - ይምረጡ መግለጫ ጽሁፍ - ምርጫዎች


በ ምእራፍ ቁጥር መስጫ

እርስዎ የ ምእራፍ ቁጥር ሲጨምሩ ለ መግለጫ ምልክቶች: የ መግለጫ ቁጥር መስጫ እንደ ነበር ይመለሳል የ ምእራፍ ራስጌ በሚያጋጥመው ጊዜ: ለምሳሌ: የ መጨረሻው አካል በ ምእራፍ ውስጥ 1 ከሆነ "አካል 1.12", የ መጀመሪያው አካል በ ጽሁፍ ምእራፍ ውስጥ ይሆናል "አካል 2.1".

ደረጃ

ይምረጡ የ ረቂቅ ደረጃዎች ከ ላይ በ ምእራፍ ቅደም ተከተል እስከ ታች ምልክት መግለጫ ድረስ እንዲካተቱ

መለያያ

የሚፈልጉትን ባህሪ ማስገቢያ በ ምእራፍ ቁጥሮች እና በ መግለጫ ቁጥሮች መካከል

ምድብ እና የ ክፈፍ አቀራረብ

የ ባህሪ ዘዴ

የ ባህሪ ዘዴ መወሰኛ

ድንበር እና ጥላ መፈጸሚያ

ለ እቃው መግለጫ ክፈፍ የ ድንበር እና ጥላ መፈጸሚያ

የ ምእራፍ ቁጥር መጨመሪያ ለ መግለጫው

የ መግለጫ አጠቃቀም

የ ምእራፍ ቁጥር መስጫ

Please support us!