መጨረሻ በ እጅ ማስገቢያ

ማስገቢያ በ እጅ የ መስመር መጨረሻ: የ አምድ መጨረሻ ወይንም የ ገጽ መጨረሻ መጠቆሚያው አሁን ባለበት ቦታ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ማስገቢያ - በእጅ መጨረሻ


አይነት

ማስገባት የሚፈልጉት መጨረሻ አይነት ይምረጡ

የ መስመር መጨረሻ

የ አሁኑን መስመር መጨረሻ: እና በ መጠቆሚያው በ ቀኝ በኩል ያለውን ጽሁፍ ወደ የሚቀጥለው መስመር ማንቀሳቀሻ: አዲስ አንቀጽ ሳይፈጥሩ

የ ምክር ምልክት

የ መስመር መጨረሻ ማስገባት ይችላሉ በ መጫን Shift+ማስገቢያ


የ አምድ መጨረሻ

በ እጅ የ አምድ መጨረሻ ማስገቢያ (በ በርካታ አምድ እቅድ ውስጥ) እና የተገኘውን ጽሁፍ ወደ መጠቆሚያው ቀኝ በኩል ወደሚቀጥለው ጽሁፍ መጀመሪያ ማንቀሳቀሻ አምድ የ አምድ መጨረሻ የሚታየው በ ምንም በማይታተሙ ድንበር በ አዲስ አምድ ላይ ከ ላይ በኩል ነው

የ ገጽ መጨረሻ

በ እጅ የ አምድ መጨረሻ ማስገቢያ እና የተገኘውን ጽሁፍ ወደ መጠቆሚያው ቀኝ በኩል ወደሚቀጥለው ጽሁፍ መጀመሪያ ወደሚቀጥለው ገጽ ማንቀሳቀሻ: ያስገቡት የ ገጽ መጨረሻ የሚታየው በ ምንም በማይታተሙ ድንበር በ አዲስ ገጽ ላይ ከ ላይ በኩል ነው

የ ምክር ምልክት

እርስዎ የ ገጽ መጨረሻ ማስገባት ይችላሉ በ መጫን +ማስገቢያ ነገር ግን መመደብ ከፈለጉ የሚቀጥለውን ገጽ በተለያ የ ገጽ ዘዴ የ ዝርዝር ትእዛዝ መጠቀም አለብዎት የ ገጽ መጨረሻ በ እጅ ለማስገባት


ዘዴ

አዲስ የ ገጽ ዘዴ ይምረጡ በ እጅ የ ገጽ መጨረሻን ለሚከተለው

የ ገጽ ቁጥር መቀየሪያ

የ ገጽ ቁጥር መመደቢያ እርስዎ የ ወሰኑትን በ እጅ የ ገጽ መጨረሻ ገጽ ተከትሎ ለሚመጣው ገጽ ነው: ይህ ምርጫ ዝግጁ የሚሆነው እርስዎ የ ተለየ የ ገጽ ዘዴ ከ መደቡ ነው: በ እጅ የ ገጽ መጨረሻ ገጽ ተከትሎ ለሚመጣው ገጽ

የ ገጽ ቁጥር

አዲስ የ ገጽቁጥር ያስገቡ በ እጅ ገጽ መጨረሻን ለሚከተለው

የ ማስታወሻ ምልክት

ለ ማሳየት በ እጅ መጨረሻ ይምረጡ መመልከቻ - ሊታተሙ የማይችሉ ባህሪዎች .


የ ገጽ መጨረሻ ማስገቢያ እና ማጥፊያ

Please support us!