የተደበቁ አንቀጾች

የ ተደበቁ አንቀጾች ማሳያ ወይንም መደበቂያ: ይህ ምርጫ ተፅእኖ የሚፈጥረው በ ተደበቁ አንቀጾች መመልከቻ ማሳያ ላይ ነው: እና በ ተደበቁ አንቀጾች ማተሚያ ላይ አይደለም

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መመልከቻ - የተደበቁ አንቀጾች


የ ማስታወሻ ምልክት

ይህን ገጽታ ለማስቻል ይጫኑ - LibreOffice መጻፊያ - አቀራረብ እርዳታ እና እርግጠኛ ይሁኑ የ ተደበቁ አንቀጾች ሳጥን ውስጥ ምልክት ያድርጉ የ ማሳያው ቦታ መመረጡን


ይጠቀሙ የ ሜዳ ትእዛዝ "የ ተደበቀ አንቀጽ" ለ መመደብ ለ ሁኔታ አንቀጹን ለመደበቅ መሟላት የሚገባቸውን ሁኔታው ካልተሟላ አንቀጹ ይታያል

እርስዎ አንቀጽ በሚደብቁ ጊዜ: የ ግርጌ ማስታወሻ እና ክፈፍ ለ ባህሪ ማስቆሚያ በ አንቀጽ ውስጥ ይደበቃሉ

Please support us!