መቃኛ

እርስዎ ይህን ምልክት ከ ተጫኑ በ መቃኛ ውስጥ ወይንም ከ ታች በ ቀኝ በኩል በ ሰነዱ መስኮት ውስጥ: የ እቃ መደርደሪያ ይታያል እርስዎን የ ተለያዩ ኢላማዎች በ ሰነዱ ውስጥ መምረጥ ያስችሎታል እርስዎ ከዛ ቀስት ወደ ላይ እና ቀስት ወደ ታች ምልክቶች በ መጠቀም የ ጽሁፍ መጠቆሚያውን ቦታ ማስያዝ ይችላሉ በ ሰነዱ ውስጥ ወደ ያለፈው ወይንም ወደሚቀጥለው ኢላማ

ይጫኑ ወደ ላይ ቁልፍ ቀደም ወዳለው ገጽ ወይንም እቃ ለመሸብለል

ይጫኑ ወደ ታች ቁልፍ ወደ ሚቀጥለው ገጽ ወይንም እቃ ለመሸብለል

በ ነባር እርስዎ ሌላ ማስገቢያ እስካልመረጡ ድረስ: የ ቀስት ቁልፎች ወደ ቀደም ያለው ወይንም ወደሚቀጥለው ገጽ ውስጥ ይዘላሉ በ ሰነዱ ውስጥ: የ ቀስት ቁልፎች ጥቁር ናቸው በ ገጽ ውስጥ ሲቃኙ እና ሰማያዊ እርስዎ ወደ ሌላ እቃ ውስጥ ከ ዘለሉ

ማስገቢያው በ ከፊል ይመሳሰላል ከ መቃኛ ምርጫ ሳጥን ጋር: እርስዎ እንዲሁም መምረጥ ይችላሉ ሌላ መዝለያ መድረሻ: ለምሳሌ አስታዋሾች: እርስዎ ማሰናዳት ይችላሉ በ አስታዋሽ ማሰናጃ ምልክት በ መቃኛ ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ እቃዎች ከ ሚቀጥሉት ምርጫዎች ውስጥ ከ መቃኛ እቃ መደርደሪያ ላይ: ሰንጠረዥ: የ ጽሁፍ ክፈፍ: ንድፎች: የ OLE እቃ: ገጽ: ራስጌዎች: አስታዋሽ: መሳያ እቃ: መቆጣጠሪያ ሜዳ: ክፍል: ምልክት ማድረጊያ: ምርጫዎች: የ ግርጌ ማስታወሻ: ማስታወሻ: ማውጫ ማስገቢያ: የ ሰንጠረዥ መቀመሪያ: የተሳሳተ የ ሰንጠረዥ መቀመሪያ

ለ ሰንጠረዥ መቀመሪያ: እርስዎ ወደ አንዱ መዝለል ይችላሉ ወደ ሁሉም የ ሰንጠረዥ መቀመሪያ በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ ወይንም ወደ የ ተሳሳቱት ብቻ: ለ ተሳሳቱ መቀመሪያ: እርስዎ መዝለል የሚችሉት ስህተት ወደ ፈጠረው መቀመሪያ ነው: ፕሮግራሙ ይዘላል ስህተት የሚፈጥሩ መቀመሪያዎችን(እነዚህ የ ተሳሳቱ መቀመሪያ ያመሳክራሉ).

በ መቃኛ የእቃ መደርደሪያ እንዴት እንደሚሰሩ

መክፈቻ የ መቃኛ እቃ መደርደሪያ በ መጫን በ ምልክቱ ላይ በ ቁመት መሸብለያ ላይ: የ እቃ መደርደሪያውን መለያየት ይችላሉ ከ ነበረበት ቦታ በ መጎተት እና በማዘጋጀት በ መመልከቻው ላይ

ይጫኑ በ ምልክቱ ላይ እርስዎ የሚፈልጉትን እቃ ለ መቃኘት: ከዛ ይጫኑ አንዱን ከ "ያለፉት እቃዎች" ወይንም "የሚቀጥሉት እቃዎች" ቀስት ቁልፎች: የ እነዚህ ቁልፎች ስም የሚያሳየው እርስዎ የ መረጡትን እቃ አይነት ነው: የ ጽሁፍ መጠቆሚያው እርስዎ በ መረጡት በ ማንኛውም እቃ ላይ ይሆናል

የ ምክር ምልክት

እርስዎ ማዋቀር ይችላሉ LibreOffice የ እርስዎን ፍላጎት እና ምርጫ እንደሚያሟላ አድርገው: በ ሰነዱ ውስጥ ለ መቃኘት: ይህን ለማድረግ: ይምረጡ መሳሪያዎች - ማስተካከያ የ ተለያዩ ሰንጠረዦች እንዲስማሙ ዝርዝር የ ፊደል ገበታ ማስገቢያ ወይንም እቃ መደርደሪያ የ ተለያዩ ተግባሮች ይዟል: በ ሰነዱ ውስጥ ለ መቃኛ ከ ስር በ "መቃኛ" ቦታ ውስጥ: በዚህ መንገድ እርስዎ መዝለል ይችላሉ ምልክት የተደረገበት ማውጫ በ ሰነዱ ውስጥ በ "ወደሚቀጥለው/ያለፈው ምልክት የተደረገበት ማውጫ" ተግባሮች ጋር


ፍለጋውን መድገሚያ

ፍለጋውን መድገሚያ ምልክት በ መቃኛ እቃ መደርደሪያ ውስጥ: እርስዎ ፍለጋውን መድገም ይችላሉ የ ጀመረቱን በ መፈለጊያ እና መቀየሪያ ንግግር: ይህን ለማድረግ ይጫኑ ምልክቱን: የ ሰማያዊ ቀስት ቁልፍ በ ቁመት መሸብለያ መደርደሪያ ተግባሩን ይወስዳል: ይቀጥሉ መፈለጊያ ወደ ፊት እና ይቀጥሉ መፈለጊያ ወደ ኋላ እርስዎ አሁን አንዱን ቀስት ላይ ከ ተጫኑ ፍለጋው ይቀጥላል ላስገቡት መፈለጊያ ቃል በ መፈለጊያ እና መቀየሪያ ንግግር ውስጥ

Please support us!