ስም እና መንገዱ ለ HTML ሰነድ

ፋይል ማስቀመጫ እንደ HTML ሰነድ: ስለዚህ እርስዎ መመልከት ይችላሉ በ ዌብ መቃኛ ውስጥ: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ለ መፍጠር የ ተለየ ገጽ የ ራስጌ ዘዴ እርስዎ የወሰኑት ችግር እስከሚገጥመው ድረስ በ ሰነዱ ውስጥ: እርስዎ ይህን ምርጫ ከ መረጡ: የ ተለየ ገጽ አገናኝ ለ ሁሉም ለ መነጩ ገጾች ይፈጠራል

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ ፋይል - መላኪያ - HTML Document መፍጠሪያ


ተከታታይ ቁጥሮች ይጨመራሉ ወደ ፋይል ስም ከ አንድ በላይ የ HTML ሰነድ ከ ተፈጠረ: አርእስቶች ለ HTML ገጾች የሚፈጠረው ከ ከፍተኛው የ ምእራፍ ራስጌ ነው

ማሳያ ቦታ

D'oh! You found a bug (text/shared/01/01070000.xhp#fileview not found).

የ ፋይል ስም

የ ፋይል ስም ያስገቡ ወይንም መንገድ ለ ፋይሉ: እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ URL

የተለየው በ

ይምረጡ የ ራስጌ አንቀጽ ዘዴ እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን አንዲያሳይ አዲስ የ HTML ገጽ ይህን ምርጫ ለ መጠቀም: አንዱን የ ራስጌ አንቀጽ ዘዴ ለ አንቀጽ ይፈጽሙ: እርስዎ አዲሱ አዲስ ገጽ እንዲጀምር በሚፈልጉበት ቦታ በ ሰነድ ውስጥ

የ ፋይሉ አይነት

እርስዎ ማስቀመጥ ለሚፈልጉት ሰነድ የ ፋይል አቀራረብ ይምረጡ: በ ማሳያው ቦታ ብቻ: የዚህ አይነት ፋይል ሰነዶች ብቻ ይታያሉ: የ ፋይል አይነቶች ተገልጸዋል በ ማጣሪያዎች ማምጫ እና መላኪያ መረጃ ውስጥ

ማስቀመጫ

ፋይል ማስቀመጫ

Please support us!