በ መጠኖች መስሪያ

እኔ እንዴት ነው መጠኖችን የምገልጸው በ ድምር ወይንም ኢንቲግራል መቀመሪያ ውስጥ?

እርስዎ መቀመሪያ ማስገቢያ መጨመር ይፈልጋሉ እንደ "መጨመሪያ ለ s^k ከ k = 0 ለ n" መጠቆሚያው ባለበት በ መጻፊያ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ

  1. ይምረጡ ማስገቢያ - እቃ - መቀመሪያ .

    ለ እርስዎ የ ሂሳብ ማስገቢያ መስኮት እና የ አካሎች ክፍል በ ግራ በኩል ይታያል

  2. ከ ዝርዝር ውስጥ ከ ላይ በኩል የ አካላቶች ክፍል ውስጥ ይምረጡ ከ አንቀሳቃሽ እቃ ውስጥ

  3. ከ ታች በኩል የ አካላቶች ክፍል ውስጥ ይምረጡ የ ድምር ምልክት

  4. ለ ማስቻል የ ታችኛው እና የ ላይኛው መጠኖችን: ይጫኑ በ ተጨማሪ በ ላይኛው እና ታችኛው መጠኖች ምልክት ላይ

  5. በ ማስገቢያ መስኮት ውስጥ: የ መጀመሪያው ቦታ ያዢ ወይንም ምልክት ማድረጊያ የ ተመረጠው እና እርስዎ ማስገባት መጀመር ይችላሉ ዝቅተኛውን መጠን:

    k = 0

  6. ይጫኑ F4 ለ መቀጠል ወደሚቀጥለው ምልክት ማድረጊያ: እና ያስገቡ ከፍተኛውን መጠን:

    n

  7. ይጫኑ F4 ለ መቀጠል ወደሚቀጥለው ምልክት ማድረጊያ: እና ያስገቡ ድምር:

    s^k

  8. አሁን መቀመሪያው ጨርሷል: ይጫኑ ወደ እርስዎ ጽሁፍ ሰነድ ውስጥ ከ መቀመሪያው ውጪ ከ መቀመሪያ ማረሚያ ለ መውጣት

በ ተመሳሳይ መንገድ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ኢንትግራል መቀመሪያ በ መጠኖች ውስጥ: እርስዎ ሲጫኑ በ ምልክት ላይ ከ አካላቶች መስኮት ውስጥ: የ ተመደበው የ ጽሁፍ ትእዛዝ ይገባል ወደ ማስገቢያ መስኮት ውስጥ: እርስዎ የ ጽሁፉን ትእዛዝ የሚያውቁት ከሆነ: እርስዎ ማስገባት ይችላሉ ትእዛዞቹን በ ቀጥታ በ ማስገቢያ መስኮት ውስጥ

  1. ይምረጡ ማስገቢያ - እቃ - መቀመሪያ .

  2. የ ማስገቢያውን መስኮት ይጫኑ እና የሚከተለውን መስመር ያስገቡ:

    int from{a} to{b} f(x)`dx

    ትንሽ ክፍተት ይታያል በ f(x) እና በ dx: መካከል: እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ የ አካላቶች ክፍል በ መጠቀም: ይምረጡ የ አቀራረብ እቃ ከ ዝርዝር ውስጥ ከ ላይ በኩል: እና ከዛ የ ትንሽ ክፍተት ምልክት

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ካልወደዱት የ ጽሁፉን ፊደል f እና x, ይምረጡ አቀራረብ - ፊደል እና ይምረጡ ሌላ ፊደል: እና ይጫኑ የ ነባር ቁልፍ አዲሱን ፊደል እንደ ነባር ከ አሁን በኋላ ለ መጠቀም


የ ምክር ምልክት

እርስዎ መቀመሪያ በ ጽሁፍ መስመር ላይ ከ ፈለጉ: መጠኑ ይጨምራል የ መስመር እርዝመት: እርስዎ መምረጥ ይችላሉ አቀራረብ - የ ጽሁፍ ዘዴ መጠኖችን ከ ድምሩ አጠገብ ወይንም ኢንቲግራል ምልክት ለማድረግ: የ መስመሩን እርዝመት ይቀንሳል


ለምሳሌ የ ኢንቲግራል እና የ መጠኖች ድምር

Please support us!