ምልክቶች
መክፈቻ የ ምልክቶች ንግግር: እርስዎ ምልክቶች መምረጥ የሚችሉበት ለ ማስገባት ወደ መቀመሪያ
ምልክት ማሰናጃ
ሁሉም ምልክቶች የሚደራጁት በ ምልክቶች ማሰናጃ ነው: ይምረጡ የሚፈለገውን ምልክት ከ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ: ተመሳሳይ ቡድን የ ምልክቶች ይታያል ከ ሜዳው ከ ታቻ በኩል
ምልክት በሚመረጥ ጊዜ: የ ትእዛዝ ስም ይታያል በ ምልክቱ ዝርዝር ውስጥ በ ታቻ በኩል እና የ ጎላ እትም ይታያል በ ሳጥን በ ቀኝ በኩል: ማስታወሻ: ስሙ መጻፍ አለበት በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ በ ትክክል እዚህ እንደሚታየው (ፊደል-መመጠኛ)
ምልክት ለማስገባት ይምረጡ ከ ዝርዝር ውስጥ እና ከዛ ይጫኑ ማስገቢያ ተመሳሳይ የ ትእዛዝ ስም ይታያል በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ
ማረሚያ
ይጫኑ እዚህ ለ መክፈት የ ምልክቶች ማረሚያ ንግግር