ቅንፎች

የተጻፉ (ትእዛዞች)

ምልክት በ አካላቶች ክፍል ውስጥ

ትርጉም

(...)

ምልክት

መደበኛ ክብ የ ግራ እና የ ቀኝ ቅንፎች

[...]

ምልክት

የ ግራ እና የ ቀኝ ስኴር ቅንፎች

ldbracket ... rdbracket

ምልክት

የ ግራ እና የ ቀኝ ስኴር ድርብ ቅንፎች

lline ... rline

ምልክት

የ ግራ እና የ ቀኝ የ ቁመት መስመር

ldline ... rdline

ምልክት

የ ግራ እና የ ቀኝ ድርብ የ ቁመት መስመሮች

lbrace ... rbrace

ምልክት

የ ግራ እና የ ቀኝ ጠምዛዛ ቅንፎች: የ ቅንፎች ስብስብ

langle ... rangle

ምልክት

የ ግራ እና የ ቀኝ ክብ ቅንፎች

langle ... mline ... rangle

ምልክት

የ ግራ እና የ ቀኝ ጠቋሚ አንቀሳቃሽ ቅንፍ

{...}

ምልክት

የ ግራ እና የ ቀኝ የ ቡድን ቅንፍ: በ ሰነዱ ላይ አይታዩም እና ምንም ቦታ አይወስዱም

left( ... right)

ምልክት

ቅንፎች: ሊመጠን የሚችል

left[ ... right]

ምልክት

ስኴር ቅንፎች: ሊመጠን የሚችል

left ldbracket ... right rdbracket

ምልክት

ድርብ ስኴር ቅንፎች: ሊመጠን የሚችል

left lbrace ... right rbrace

ምልክት

ቅንፎች: ሊመጠን የሚችል

left lline ... right rline

ምልክት

ነጠላ መስመር: ሊመጠን የሚችል

left ldline ... right rdline

ምልክት

ድርብ መስመሮች: ሊመጠን የሚችል

left angle ... right angle

ምልክት

አንግል ቅንፎች ሊመጠን የሚችል

left langle ... mline ... right rangle

ምልክት

ሊመጠን የሚችል የ ግራ እና የ ቀኝ ጠቋሚ አንቀሳቃሽ ቅንፍ

overbrace

ምልክት

ሊመጠን የሚችል ጠምዛዛ የ ቅንፍ ስብስብ ከ ላይ

underbrace

ምልክት

ሊመጠን የሚችል ጠምዛዛ የ ቅንፍ ስብስብ ከ ታች

lfloor ... rfloor

የ ግራ እና የ ቀኝ መስመር ከ ታችኛው ጠርዞች ጋር

lceil ... rceil

የ ግራ እና የ ቀኝ መስመር ከ ላይኛው ጠርዞች ጋር

\የ ቀኝ ጠምዛዛ \የ ግራ ጠምዛዛ ወይንም \{ \}

በ ግራ ጠምዛዛ ቅንፍ ወይንም በ ቀኝ ጠምዛዛ ቅንፍ

\( \)

የ ግራ እና የ ቀኝ ክብ ቅንፎች

\[ \]

የ ግራ እና የ ቀኝ ስኴር ቅንፎች

\langle \rangle

የ ግራ እና የ ቀኝ ክብ ቅንፎች

\lline \rline

የ ግራ እና የ ቀኝ የ ቁመት መስመር

\ldline \rdline

የ ግራ እና የ ቀኝ ድርብ የ ቁመት መስመር

\lfloor \rfloor

የ ግራ እና የ ቀኝ መስመር ከ ታችኛው ጠርዞች ጋር

\lceil \rceil

የ ግራ እና የ ቀኝ መስመር ከ ላይኛው ጠርዞች ጋር

ምንም

የሚያሟላ ለ መከልከል አንድ ቅንፍ: እንደ በ ቀኝ ምንም


ቅንፎች

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ ተለያዩ የ ቅንፍ አይነቶች ለ መገንባት የ LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ: የ ቅንፍ አይነቶች ይታያሉ በ ታችኛው የ አካላቶች ክፍል ውስጥ: እነዚህ ቅንፎች ተዘርዘረዋል በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ሁሉም ቅንፎች በ አካላቶች ክፍል ውስጥ የሌሉ ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ እጅ መጻፍ ይቻላል በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:

Please support us!