አንቀሳቃሾች

የተጻፉ (ትእዛዞች)

ምልክት በ አካላቶች ክፍል ውስጥ

ትርጉም

coprod

ምልክት

ኮኦፕሮዳክት

from

ምልክት

አነስተኛው መጠን ለ አንቀሳቃሽ

from to

ምልክት

መጠን ከ ጀምሮ ... እስከ

iiint

ምልክት

ትሪፕል ኢንትግራል

iint

ምልክት

ድርብ ኢንትግራል

int

ምልክት

ኢንትግራል

liminf

Limes inferior

limsup

ከፍተኛ ድንበር

lint

ምልክት

ክብ ኢንትግራል

llint

ምልክት

ድርብ ክብ ኢንትግራል

lllint

ምልክት

ትሪፕል ክብ ኢንትግራል

oper

ቦታ ያዢ: በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ አንቀሳቃሽ

prod

ምልክት

ውጤት

sum

ምልክት

ድምር

to

ምልክት

የ ላይኛው መጠን ለ አንቀሳቃሽ

lim

ምልክት

ድንበር


አንቀሳቃሾች

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ ተለያዩ አንቀሳቃሾች ውስጥ ለ መገንባት የ እርስዎን LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ: ሁሉም ዝግጁ አንቀሳቃሾች ይታያሉ በ ታችኛው ክፍል የ አካላቶች ክፍል ውስጥ: ዝርዝሩ ይታያል በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ሁሉም አንቀሳቃሾች በ አካላቶች ክፍል ውስጥ የሌሉ ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ እጅ መጻፍ ይቻላል በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:

Please support us!