ተግባሮች

የተጻፉ (ትእዛዞች)

ምልክት በ አካላቶች ክፍል ውስጥ

ትርጉም

abs

ምልክት

ፍጹም መጠን

arccos

ምልክት

ግልባጭ ኮሳይን ወይንም አርክ ኮሳይን

arccot

ምልክት

ግልባጭ ኮታንጀንት ወይንም አርክ ኮታንጀንት

arcosh

ምልክት

ግልባጭ ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን

arcoth

ምልክት

ግልባጭ ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት

arcsin

ምልክት

ግልባጭ ሳይን ወይንም አርክ ሳይን

arctan

ምልክት

ግልባጭ ታንጀንት ወይንም አርክታንጀንት

arsinh

ምልክት

ግልባጭ ሀይፐርቦሊክ ሳይን

artanh

ምልክት

ግልባጭ ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት

backepsilon

ወደ ኋላ የ ዞረ ኤፕሲሎን

cos

ምልክት

ኮሳይን

cosh

ምልክት

ሀይፐርቦሊክ ኮሳይን

cot

ምልክት

ኮታንጀንት

coth

ምልክት

ሀይፐርቦሊክ ኮታንጀንት

exp

ምልክት

ባጠቃላይ የ ኤክስፖኔንሺያል ተግባር

fact

ምልክት

ፋክቶሪያል

func e^{}

ምልክት

የ ተፈጥሮ ኤክስፖኔንሺያል ተግባር

ln

ምልክት

የ ተፈጥሮ ሎጋሪዝም

log

ምልክት

ባጠቃላይ ሎጋሪዝም

nroot

ምልክት

n-ኛ ሩት ለ x

sin

ምልክት

ሳይን

sinh

ምልክት

ሀይፐርቦሊክ ሳይን

sqrt

ምልክት

ስኴር ሩት

sub

x በ ትንንሽ ፊደል ዝቅ ብሎ መጻፊያ ጋር n

sup

ምልክት

n-ኛ ሀይል ለ x

tan

ምልክት

ታንጀንት

tanh

ምልክት

ሀይፐርቦሊክ ታንጀንት


ተግባሮች

ይምረጡ ተግባር ከ ታችኛው መስኮት ክፍል ውስጥ: እነዚህ ተግባሮች ይታያሉ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ማንኛውም ሌሎች በ አካላቶች ክፍል ውስጥ የሌሉ ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ እጅ መጻፍ ይቻላል በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:

Please support us!