አንቀሳቃሾች ማሰናጃ

የተጻፉ (ትእዛዞች)

ምልክት በ አካላቶች ክፍል ውስጥ

ትርጉም

aleph

ምልክት

ካርዲናል ቁጥር

emptyset

ምልክት

ባዶ ስብስብ

in

ምልክት

በ ውስጥ ተይዟል

intersection

ምልክት

የሚጋሩት በ ስብስብ ውስጥ

notin

ምልክት

በ ውስጥ አልተያዘም

nsubset

ምልክት

ንዑስ ስብስብ አይደለም ለ

nsubseteq

ምልክት

ንዑስ ስብስብ አይደለም ወይንም እኩል ነው

nsupset

ምልክት

ትልቅ ስብስብ አይደለም

nsupseteq

ምልክት

ትልቅ ስብስብ አይደለም ወይንም እኩል ነው

አለው ወይንም ni

ምልክት

ይዟል

setc

ምልክት

ውስብስብ ቁጥር

setminus or bslash

ምልክት

ልዩነት በ ስብስብ መካከል

setn

ምልክት

የ ተፈጥሮ ቁጥር

setq

ምልክት

ራሺናል ቁጥር

setr

ምልክት

ሪያል ቁጥር

setz

ምልክት

ኢንቲጀር

slash

ምልክት

ስላሽ / ለ ክፍያ ውጤት ማሰናጃ (ስላሽ) በ ባህሪዎች መካከል

subset

ምልክት

ንዑስ ስብስብ

subseteq

ምልክት

ንዑስ ስብስብ ወይንም እኩል ነው

supset

ምልክት

ትልቅ ስብስብ

supseteq

ምልክት

ትልቅ ስብስብ ወይም እኩል ነው

union

ምልክት

ጠቅላላ የ ስብስቦች


አንቀሳቃሾች ማሰናጃ

የ ተለየ የ ስብስብ አንቀሳቃሽ ለ ባህሪዎች ማሰናጃ በ እርስዎ LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ ውስጥ: እያንዳንዱ አንቀሳቃሽ የሚታየው በ ታችኛው ክፍል ነው በ አካላቶች ክፍል ውስጥ: ይጥሩ የ አገባብ ዝርዝር ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ለ መመልከት ተመሳሳይ ዝርዝር ለ እያንዳንዱ ተግባር: ማንኛውም አንቀሳቃሾች ያልተገኙ በ አካላቶች ክፍል ውስጥ በ ቀጥታ መግባት አለባቸው በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ የ መቀመሪያ ሌላ አካል ምልክቶች ቀደም ብሎ የ ተዘጋጀላቸው ካሉ

Please support us!