ተግባሮች

ይህ ምሳሌ ነው እንዴት እንደሚፈጥሩ ተግባሮች በ LibreOffice ሂሳብ. እርስዎ ምሳሌ መተቀም ከ ፈለጉ በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ ኮፒ ያድርጉ ወደ የ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ ቁራጭ ሰሌዳ በ መጠቀም

ተግባሮች

func f(x","y)={x sin x~ tan y} over {cos x}

Please support us!