ምልክቶች ከ ማውጫዎች ጋር

የሚቀጥለው ምሳሌ ያስረዳዎታል ምልክቶች ከ ማውጫዎች ጋር እንዴት እንደሚፈጥሩ በ LibreOffice ሂሳብ. እርስዎ ይህን ምሳሌ ኮፒ ማድረግ ይችላሉ ወደ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ ቁራጭ ሰሌዳን በ መጠቀም እና በ እርስዎ መቀመሪያ ውስጥ ይጠቀሙ

ምልክቶች ከ ማውጫ ጋር

D_mn^ size /2 LEFT(3 OVER 2 RIGHT)

Please support us!