አካላቶች

እነዚህ ዝርዝሮች አንቀሳቃሾች: ተግባሮች: ምልክቶች እና አቀራረብ ናቸው በ መቀመሪያ ውስጥ ሊያስገቡዋቸው የሚችሉት

ጥቂት ምሳሌዎች የ ተግባሩን መጠን ያሳይዎታል

የ መስኮት ምርጫ ሁለት ቦታ ይከፈላል: ከ ላይ ያለውን ምልክት መጫን ከ ታች ያለውን ዝቅተኛ ምልክት በ ታችኛው መስኮት ያሳያል

እርስዎ መድረስ ይችላሉ ወደ ተመሳሳይ ተግባሮች ጋር በ አገባብ ዝርዝር በ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ይምረጡ መደበኛ - አካላቶች


Unary/Binary አንቀሳቃሾች

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ተለያዩ unary እና binary አንቀሳቃሾች ለ መገንባት የ እርስዎን LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ: Unary የሚያመሳክረው ወደ አንቀሳቃሽ ነው ተጽእኖ የሚያደርግ ወደ አንድ ቦታ ያዢ ውስጥ: Binary የሚያመሳክረው ወደ አንቀሳቃሽ ነው የሚያገናኝ ሁለት ቦታ ያዢዎች ውስጥ: የ ታችኛው ክፍል ቦታ የ አካላቶች ክፍል የሚያሳየው የ እያንዳንዱን አንቀሳቃሽ ነው: በ ዝርዝር አገባብ ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት እንዲሁም ይይዛል የ እነዚህን አንቀሳቃሾች ዝርዝር: እንዲሁም ተጨማሪ አንቀሳቃሾች: እርስዎ አንቀሳቃሽ ከ ፈለጉ በ አካላቶች ክፍል ውስጥ የሌሉ ይጠቀሙ የ አገባብ ዝርዝር ወይንም በ እጅ መጻፍ ይቻላል በ ቀጥታ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:

ግንኙነቱ

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ ተለያዩ ግንኙነቶች ውስጥ ለ መገንባት የ እርስዎን LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ: የ ግንኙነት ተግባሮች የሚታዩት በ ታችኛው ክፍል የ አካላቶች ክፍል ውስጥ ነው: በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ: በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ሁሉም ግንኙነቶች በ አካላቶች ክፍል ውስጥ የሌሉ ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ እጅ መጻፍ ይቻላል በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:

አንቀሳቃሾች ማሰናጃ

የ ተለየ የ ስብስብ አንቀሳቃሽ ለ ባህሪዎች ማሰናጃ በ እርስዎ LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ ውስጥ: እያንዳንዱ አንቀሳቃሽ የሚታየው በ ታችኛው ክፍል ነው በ አካላቶች ክፍል ውስጥ: ይጥሩ የ አገባብ ዝርዝር ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ለ መመልከት ተመሳሳይ ዝርዝር ለ እያንዳንዱ ተግባር: ማንኛውም አንቀሳቃሾች ያልተገኙ በ አካላቶች ክፍል ውስጥ በ ቀጥታ መግባት አለባቸው በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: እርስዎ እንዲሁም ማስገባት ይችላሉ የ መቀመሪያ ሌላ አካል ምልክቶች ቀደም ብሎ የ ተዘጋጀላቸው ካሉ

ተግባሮች

ይምረጡ ተግባር ከ ታችኛው መስኮት ክፍል ውስጥ: እነዚህ ተግባሮች ይታያሉ በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ማንኛውም ሌሎች በ አካላቶች ክፍል ውስጥ የሌሉ ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ እጅ መጻፍ ይቻላል በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:

አንቀሳቃሾች

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ ተለያዩ አንቀሳቃሾች ውስጥ ለ መገንባት የ እርስዎን LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ: ሁሉም ዝግጁ አንቀሳቃሾች ይታያሉ በ ታችኛው ክፍል የ አካላቶች ክፍል ውስጥ: ዝርዝሩ ይታያል በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ሁሉም አንቀሳቃሾች በ አካላቶች ክፍል ውስጥ የሌሉ ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ እጅ መጻፍ ይቻላል በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:

ባህሪዎች

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ ተለያዩ መለያዎች መካከል በ LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ ውስጥ: አንዳንድ መለያዎች ይታያሉ ከ ታችኛው የ አካላቶች ክፍል ውስጥ: የ እነዚህ መለያዎች ዝርዝር ይታያል በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ሁሉም መለያዎች በ አካላቶች ክፍል ውስጥ የሌሉ ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ እጅ መጻፍ ይቻላል በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:

ቅንፎች

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ ከ ተለያዩ የ ቅንፍ አይነቶች ለ መገንባት የ LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ: የ ቅንፍ አይነቶች ይታያሉ በ ታችኛው የ አካላቶች ክፍል ውስጥ: እነዚህ ቅንፎች ተዘርዘረዋል በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ: ሁሉም ቅንፎች በ አካላቶች ክፍል ውስጥ የሌሉ ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ እጅ መጻፍ ይቻላል በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:

አቀራረብ

እርስዎ መምረጥ ይችላሉ የ ተለያዩ አቀራረቦች በ LibreOffice ሂሳብ መቀመሪያ ውስጥ: አንዳንድ መለያዎች ይታያሉ ከ ታችኛው ግማሽ የ መቀመሪያ አካላቶች ክፍል ውስጥ: የ እነዚህ ምርጫዎች ዝርዝር ይታያል በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ:

ሌሎች ምልክቶች

የ ተለያዩ የ ሂሳብ ምልክቶች ማሳያ

LibreOffice ሂሳብ ምሳሌዎች

የሚቀጥሉት የ መቀመሪያ ዝርዝር ናቸው ለ LibreOffice ሂሳብ.

የ መቀመሪያ ማመሳከሪያ ሰንጠረዦች

ይህ ማመሳከሪያ ክፍል የያዛቸው ዝርዝር ለ በርካታ አንቀሳቃሾች ነው: ተግባሮች: ምልክቶች እና የ አቀራረብ ገጽታዎች ዝግጁ ናቸው በ LibreOffice ሂሳብ ውስጥ በርካታ ትእዛዞች ይታያሉ እና ማስገባት ይችላሉ በ መጠቀም ምልክቶችን በ አካላቶች መስኮት ውስጥ ወይንም በ አገባብ ዝርዝር ውስጥ በ ትእዛዞች መስኮት ውስጥ

Please support us!