መስመር እና መሙያ መደርደሪያ
የ መስመር እና መሙያ መደርደሪያ ትእዛዞች እና ምርጫዎችን ይዘዋል በ አሁኑ መመልከቻ ውስጥ መፈጸም የሚያስችሎት
Specifies whether to show or hide the Styles window, which is where you can assign and organize styles.
ለ ተመረጠው መስመር አቀራረብ ምርጫ ማሰናጃ
መክፈቻ የ ቀስት ራስጌዎች እቃ መደርደሪያ: ምልክቶቹን ይጠቀሙ ለ ተመረጠው መስመር ዘዴዎችን ለ መግለጽ
እርስዎ መጠቀም የሚፈልጉትን የ መስመር ዘዴ ይምረጡ
ይምረጡ የ መስመር ስፋት: እርስዎ መጨመር ይችላሉ የ መለኪያ ክፍል: የ ዜሮ መስመር ስፋት ውጤት በ ቀጭን መስመር አንድ ፒክስል ስፋት ነው በ ውጤት መገናኛ
ለ ተመረጠው የ መሳያ እቃ የ መሙያ ባህሪዎች ማሰናጃ
ለ ተመረጠው የ መሳያ እቃ እርስዎ መፈጸም የሚፈልጉትን የ መሙያ አይነት ይምረጡ
ጥላ
ለ ተመረጠው እቃ ጥላ መጨመሪያ: እቃው ቀደም ብሎ ጥላ ከ ነበረው: ጥላው ይወገዳል: እርስዎ ይህን ምልክት ከ ተጫኑ ምንም እቃ ሳይመረጥ: ጥላው የሚጨመረው እርስዎ ለሚስሉት ለሚቀጥለው እቃ ይሆናል: