ተንሸራታች ማሳያ

ማቅረቢያውን ለማስኬድ ትእዛዞች እና ምርጫዎችን ይዟል

ተንሸራታች ማሳያ

ተንሸራታች ማሳያ ማስጀመሪያ

ተንሸራታች ማሳያ ማሰናጃዎች

ለ እርስዎ ተንሸራታች ማሳያ ማሰናጃ መግለጫ: እንዲሁም ተንሸራታቹ ከ የት እንደሚጀምር: ተንሸራታቹ እንዴት እንደሚቀጥል: የ ማቅረቢያው አይነት: እና የ መጠቆሚያ ምርጫ

ለ ልምምድ የ ተመጠነው ጊዜ

ተንሸራታች ማስጀመሪያ ሰአት ከ ታች በስተ ግራ ጥግ በኩል ማሳያ

ተፅእኖው

የ ተመረጠው እቃ እንዴት እንደሚሆን መግለጫ እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ ተንሸራታች በሚታይ ጊዜ

እንቅስቃሴ ማስተካከያ

ለ ተመረጡት እቃዎች ውጤት መመደቢያ

ተንሸራታች መሸጋገሪያ

የ ተለየ ውጤት ማጫወቻ መግለጫ እርስዎ ተንዝሸራታች በሚያሳዩ ጊዜ በ ተንዝሸራታች ማሳያ ውስጥ

ተንሸራታች ማሳያ/መደበቂያ

የተመረጠውን ተንሸራታች መደበቂያ ስለዚህ ተንሸራታች በሚታይበት ጊዜ አይታይም

ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ

የ ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ መግለጫ: ተንሸራታች በ መጠቀም በ አሁኑ ተንሸራታች ውስጥ: እርስዎ ከዛ በኋላ ተንሸራታች መምረጥ ይችላሉ ተመልከቹ የሚፈልገውን: እርስዎ መፍጠር ይችላሉ የ ተንሸራታች ማሳያ ማስተካከያ እንደፈልጉ

Please support us!