ማሳያ ተንሸራታች ማሳያ

ተንሸራታች ማሳያ ለ ማስጀመር የ ተለያዩ መንገዶች አሉ: አንዴ የ ተንሸራታች ማሳያ ከ ጀመረ በኋላ: እርስዎ ቁልፎች በ መጫን መቆጣጠር ይችላሉ: ወይንም በ አይጥ ቁልፍ በ መጫን

በ ነባር ተንሸራታች ማሳያ ሁልጊዜ የሚጀምረው ከ መጀመሪያው ተንሸራታች ነው: እርስዎ በ እጅ እስከ መጨረሻው ተንሸራታች ድረስ መሄድ ይችላሉ: እርስዎ ይህን ማሰናጃ መቀየር ይችላሉ

ተንሸራታች ማሳያ በሚሄድበት ጊዜ

የ ምክር ምልክት

ከ መጀመሪያው ተንሸራታች ይልቅ ሁሉም ተንሸራታች ከ አሁኑ ተንሸራታች ጀምሮ እንዲጀምር ከፈለጉ ይምረጡ - LibreOffice ማስደነቂያ - ባጠቃላይ እና ይጫኑ ሁልጊዜ ከ አሁኑ ገጽ ጀምሮ


የ ምክር ምልክት

ይጫኑ መዝለያ ትርኢቱ ከ መጨረሱ በፊት ለ ማቋረጥ


በርካታ ቁልፎች ዝግጁ ናቸው የ ተንሸራታች ትርኢት ለ መቆጣጠር. እርስዎ በ ቀኝ-ይጫኑ ለ መክፈት ጠቃሚ የ አገባብ ዝርዝር ትእዛዝ

ማስያ ራሱ በራሱ ተንሸራታች ማሳያ በ (ኪዮስክ ዘዴ)

ራሱ በራሱ ወደሚቀጥለው ተንሸራታች እንዲሄድ ከፈለጉ: እርስዎ የ ተንሸራታች መሸጋገሪያ ለ እያንዳንዱ ተንሸራታች መመደብ አለብዎት

  1. መክፈቻ የ ተንሸራታች መሸጋገሪያ ከ ተንሸራታች መደርደሪያ ማሳረፊያ ውስጥ

  2. ረቀቀ ተንሸራታች ቦታ ላይ: ይጭኑ ከ ራሱ በራሱ በኋላ እና ይምረጡ የ ጊዜ መጠን

  3. ይጫኑ ለሁሉም ተንሸራታቾች መፈጸሚያ

የ ምክር ምልክት

እርስዎ መመደብ ይችላሉ የ ተለያየ ሰአት እያንዳንዱ ተንሸራታች የሚቀጥልበትን ጊዜ የ ልምምድ ጊዜ ገጽታ ይህን ለማድረግ ይረዳዎታል


ሁሉም ተንሸራታች ከ ታያ በኋላ ወደ መጀመሪያው ተንሸራታች ለ መመለስ: እርስዎ ማሰናዳት አለብዎት የ ተንሸራታች ማሳያ ራሱ በራሱ እንዲደግም

  1. ይምረጡ ተንሸራታች ማሳያ - ተንሸራታች ማሳያ ማሰናጃዎች

  2. በ መጻፊያው ቦታ ይጫኑ በራሱ እና ይምረጡ የ እረፍት ጊዜ ትርኢቱ በሚታይበት ጊዜ

ተንሸራታች ማሳያ ከ ፋይል ውስጥ ማስኬጃ

እርስዎ መጀመር ይችላሉ LibreOfficeከ ትእዛዝ መስኮት ደንብ ውስጥ በ -ማሳያ እና የ ማስደነቂያ ፋይል ስም: ለምሳሌ: ፋይል ለ ማስጀመር የ ፋይል ስም.odp ከ ትእዛዝ መስኮት ውስጥ: የሚቀጥለውን ትእዛዝ ያስገቡ:

soffice -ማሳያ የ ፋይል ስም.odp

ይህ የ soffice ፕሮግራም መንገድ በ እርስዎ ስርአት እና የ የ ፋይል ስም.odp የት እንዳለ በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ ይገልጻል

Please support us!