የ ልምምድ ጊዜ ለ ተንሸራታች መቀየሪያዎች

LibreOffice እርስዎን ይረዳዎታል ትክክለኛውን የ መለማመጃ ጊዜ በ ማቅረብ ለ ራሱ በራሱ ተንሸራታች መቀየሪያ

ተንሸራታቾች ማሰናጃ: የ ተለየ ምልክት በ መጠቀም ትእይንቱን ማስጀመሪያ: ለ እርስዎ አድማጮች ማስተላለፍ የሚፈልጉትን መልእክት በ ተንሸራታች ላይ ያሳዩ: እና ከዛ ይቀጥሉ ወደሚቀጥለው ተንሸራታች ከ LibreOffice እያንዳንዱ ተንሸራታች መዝገቦች ማሳያ ጊዜ ውስጥ: እርስዎ በሚቀጥለው ጊዜ ተንሸራታች ሲያጫውቱ ተንሸራታቹ ራሱ በራሱ ይቀየራል: የ ተቀረጸውን ጊዜ ጠብቆ

ትእይንት ለ መቅረጽ በ መለማመጃ ጊዜ

  1. ማቅረቢያ መክፈቻ እና መቀየሪያ ወደ ተንሸራታች መለያ መመልከቻ

  2. ማሳየት ይጀምሩ በ ልምምድ ጊዜ ምልክት  ምልክት በ ተንሸራታች እቃ መደርደሪያ ላይ: የ መጀመሪያው ተንሸራታች ይታያል እና ሰአት ከ ታች በኩል

  3. ወደሚቀጥለው ተንሸራታች መተላለፊያ ጊዜው ሲደርስ: ይጫኑ የ ጊዜ መጠን: ለዚህ ተንሸራታች ነባር ማሰናጃውን ለማቆየት: ይጫኑ በ ተንሸራታች ላይ: በ ጊዜ መጠን ላይ አይደለም: ይቀጥሉ ለ ሁሉም ተንሸራታቾች በ እርስዎ ማቅረቢያ ውስጥ

  4. LibreOffice ለ እያንዳንዱ ተንሸራታች የ ማሳያ ጊዜ መዝግቧል: የ እርስዎን ተንሸራታች ያስቀምጡ

  5. እርስዎ ከ ፈለጉ ጠቅላላ ተንሸራታች በራሱ-እንዲደግም: ይክፈቱ ዝርዝር ተንሸራታች ማሳያ - ተንሸራታች ማሳያ ማሰናጃ ይጫኑ ዙር እና በ ኋላ መድገሚያ እና እሺ

Please support us!