ማቅረቢያዎችን ማተሚያ
ነባር የ ማተሚያ ማሰናጃዎች
-
ነባር የ ማተሚያ ምርጫ ለማሰናዳት ለ LibreOffice ማስደነቂያ: ይምረጡ መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice ማስደነቂያ - ማተሚያ
ለ አሁኑ ማቅረቢያ ማተሚያ ማሰናጃ
-
ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ
-
ይጫኑ የ LibreOffice ማስደነቂያ ወይንም የ ምርጫ tab ገጽ እና ከዛ ይምረጡ የ ማተሚያ ምርጫዎች
እኒዚህ ማሰናጃዎች የ ነባር ማተሚያውን ምርጫ ይሽረዋል በ መሳሪያዎች - ምርጫ - LibreOffice ማስደነቂያ - ማተሚያ ለ አሁኑ የ ሕትመት ስራ ብቻ
ይምረጡ የ ማተሚያ እቅድ በ እጅ ለሚሰጥ
-
ይምረጡ
-
የ ባጠቃላይ tab ገጽ ውስጥ የ ማተሚያ ንግግር ይምረጡ: የ "በ እጅ የሚሰጥ" ማስገቢያ ከ ሰነድ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ
-
የ ተንሸራታቾች ቁጥር ይምረጡ በ አንድ ገጽ ወረቀት ላይ የሚታተመውን
የ ማተሚያ መግለጫ ምርጫዎች ለ በ እጅ የሚሰጥ
-
ይጫኑ በ እጅ የሚሰጥ tab.
-
ይምረጡ ማስገቢያ - የ ገጽ ቁጥር ለ መክፈት የ ራስጌ እና ግርጌ ንግግር ሳጥን
-
ይጫቡ ማስታወሻዎች እና በ እጅ የሚሰጥ ለ ማስገባት የ ራስጌ እና የ ግርጌ ጽሁፍ ለ በ እጅ የሚሰጥ
ለ እርስዎ አራት ቦታዎች በዚህ ንግግር ውስጥ ይታያል ከ ምልክት ማድረጊያ ሳጥኖች ጋር ለ ራስጌዎች: ቀን: እና ሰአት: ግርጌ: እና የ ገጽ ቁጥር: እነዚህ አራት ቦታዎች የሚያሳዩት አራቱን ቦታዎች ነው ለ ጠርዝ በ እጅ ለሚሰጥ ዋናው መመልከቻ
-
ጽሁፍ ያስገቡ ለ ራስጌ: ለ ግርጌ: እና ቀን: ይምረምሩ የ ገጽ ቁጥር ሳጥን: እርስዎ ቁጥር መስጠት ከ ፈለጉ ለ በ እጅ የሚሰጡ ገጾች: እርግጠኛ ይሁኑ የ ራስጌ ምልክት ማድረጊያ ሳጥን መቻሉን እርስዎ ከ ፈለጉ የ እርስዎ ራስጌ ጽሁፍ እንዲታተም
-
ይጫኑ ለሁሉም መፈጸሚያ.
ሜዳዎች በ እጅ የሚሰጥ ውስጥ በ ዋናው መመልከቻ በ መመልከቻው ላይ አይሻሻሉም: ነገር ግን እርስዎ ያስገቡት ጽሁፍ ይታተማል
በ እጅ የሚሰጥ ወይንም ማስታወሻዎች ማተሚያ
-
ይምረጡ
-
ይጫኑ በ ሰነድ ዝርዝር ሳጥን ውስጥ እና ይምረጡ ማተም የሚፈልጉትን ይዞታዎች አይነት
-
ይምረጡ በ እጅ የሚሰጥ ወይንም ማስታወሻዎች እና ይምረጡ በ እያንዳንዱ ወረቀት ላይ የሚታተመውን የ ተንሸራታች ቁጥር
እርስዎ ከ ፈለጉ ሌ እቅድ ለ ተንሸራታቾች በሚታተመው ገጾች ወረቀት ላይ: የ አይጥ ቁልፍ ይጠቀሙ ተንሸራታች ለ ማንቀሳቀስ በ እጅ የሚሰጥ ውስጥ ለ መመልከት
ለ ተንሸራታቾች የ ማተሚያ መጠን
-
ይምረጡ መመልከቻ - ተንሸራታች መለያ
-
ተጭነው ይያዙ የ Shift ቁልፍ: እና ይጫኑ በ ተንሸራታች መጠኖች ላይ እርስዎ ማተም የሚፈልጉትን
-
ይምረጡ ፋይል - ማተሚያ
-
በ መጠን እና ኮፒዎች ቦታ ላይ: ይጫኑ ተንሸራታቾች
-
ማተም የሚፈልጉትን ተንሸራታች ቁጥር ያስገቡ እና ይጫኑ እሺ