ቀለሞች መጫኛ: ከፍታዎች እና የ Hatching ዝርዝር

እርስዎ ዝርዝሮችን መጠቀም ይችላሉ ለ ማደራጀት ቀለሞች: ወይንም hatching ድግግሞሽ: LibreOffice በርካታ ዝርዝሮች ያቀርባል እርስዎ መጫን የሚችሉት እና መጠቀም በ እርስዎ ሰነድ ውስጥ: እርስዎ ከ ፈለጉ: መጨመር ይችላሉ ወይንም ማጥፋት አካላቶችን ከ ዘዴ ፋይል ውስጥ: ወይንም እርስዎ መፍጠር ይችላሉ የ ዘዴ ፋይል ማስተካከያ

የ ቀለም ዝርዝር ለ መጫን:

  1. ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ እና ከዛ ይጫኑ ቀለሞች tab.

  2. ይጫኑ የ ቀለም ዝርዝር መጫኛ ቁልፍ

  3. እርስዎ መጫን የሚፈልጉትን ቀለም ፈልገው ያግኙ እና ከዛ ይጫኑ መክፈቻ የ ቀለም ዝርዝር ፋይል አቀረረብ እንደ እዚህ ነው [filename].soh.

የ ቀለም ዝርዝር ለማስቀመጥ ይጫኑ የ ቀለም ዝርዝር ማስቀመጫ ቁልፍ እና የ ፋይል ስም ያስገቡ እና ከዛ ይጫኑ እሺ

የ CMYK ዝርዝር አጥጋቢ ነው በ ቀለም ለማተም: ቀለሞች በ ዌብ ላይ እና በ HTML ዝርዝር ውስጥ አጥጋቢ ነው ለ ማሳየት በ መጠቀም ሪዞሊሽን የ 256 ቀለሞች: የ libreoffice.soc እና tango.soc የያዘው የ ታወቀው የ LibreOffice እና Tango ቀለሞች ማቅለሚያ ተመሳሳይ ነው

የ ከፍታዎችን ዝርዝር ለ መጫን:

  1. ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ እና ከዛ ይጫኑ የ ከፍታ tab.

  2. ይጫኑ የ መጫኛ ከፍታ ዝርዝር ቁልፍ

  3. እርስዎ መጫን የሚፈልጉትን የ ከፍታ ዝርዝር ፈልገው ያግኙ እና ከዛ ይጫኑ መክፈቻ : የ ከፍታ ዝርዝር ፋይል አቀረረብ እንደ እዚህ ነው [filename].sog.

የ ከፍታ ዝርዝር ለማስቀመጥ ይጫኑ የ ከፍታ ዝርዝር ማስቀመጫ ቁልፍ እና የ ፋይል ስም ያስገቡ እና ከዛ ይጫኑ እሺ

የ hatching ዝርዝር ለ መጫን:

  1. ይምረጡ አቀራረብ - ቦታ እና ከዛ ይጫኑ የ Hatching tab.

  2. ይጫኑ የ Hatches ዝርዝር መጫኛ ቁልፍ

  3. እርስዎ መጫን የሚፈልጉትን የ hatches ዝርዝር ፈልገው ያግኙ እና ከዛ ይጫኑ መክፈቻ : የ hatches ዝርዝር ፋይል አቀረረብ እንደ እዚህ ነው [filename].soh.

የ hatches ዝርዝር ለማስቀመጥ ይጫኑ የ hatches ዝርዝር ማስቀመጫ ቁልፍ እና የ ፋይል ስም ያስገቡ እና ከዛ ይጫኑ እሺ

አቀራረብ - ቦታ

የ መስመር እና የ ቀስት ዘዴዎችን በ መጫን ላይ

Please support us!